Fana: At a Speed of Life!

የገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽንና ብሄራዊ ሎተሪ በጋራ የ100 ቤቶችን አድሳት አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ጉምሩክ ኮሚሽንና ብሄራዊ ሎተሪ በአዲስ አበባ የ100 አቅመ ደካሞችን ቤቶች አድሳት አስጀምረዋል። መርሃ ግብሩን ያስጀመሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተቋማቱ ላደረጉት ተነሳሽነትና በጎ ተግባር…

መከላከያ ሰራዊት ትዕዛዝ ሲሰጠው አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ በሚያስችል ቁመና ላይ ነው – ኮሎኔል ጌትነት

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መከላከያ ሰራዊት ትዕዛዝ በሚደርሰው ጊዜ አስፈላጊውን እርምጃ ሊወስድ በሚያስችል ቁመና ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሰራዊት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ አስታወቁ። የመከላከያ ሰራዊት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል…

የሲሚንቶ ግብይትን ለመቆጣጣር የወጣው መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተነሳ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሲሚንቶ ግብይትን ለመቆጣጣር የወጣው መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ መነሳቱን አስታወቀ፡፡ በዚህ መሰረት የግብይት ሂደቱ በነፃ ገበያ መርህ እንዲከናወን ተወስኗል ብሏል። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድ እቃዎች…

ከሱዳን ወደ ሀገራቸው መመለስ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንን የተመለከተ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከሱዳን ወደ ሀገራቸው መመለስ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንን የተመለከተ ውይይት ተደረገ በሱዳን  የኢትዮጵያ አምባሳደር  ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበር እና የውጭ ዜጎች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አምባሳደር ኦሳማ ማጁብ…

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር 392 ሚሊየን ችግኞች ተተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሃ ግብር ተካሂዷል። በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል፡፡ በዚህም በአንድ ጀምበር…

የአማራ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የክልሉ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል። "አንድነታችንን ጠብቀን ያጋጠመንን የህልውና አደጋ በትግላችን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2014 በጀት ዓመት 70 ቢሊየን 670 ሚሊየን ብር በጀት ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2014 በጀት ዓመት 70 ቢሊየን 670 ሚሊየን ብር በጀት ወሰነ። የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ በ2014 በጀት ዓመት ለካፒታል እና መደበኛ ስራዎች፤ የከተማዋን…

ሃድያ ሆሳዕና ፌዴሬሽኑ ከሚሰጣችሁ ማናቸውም አገልግሎቶች ታገደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃድያ ሆሳዕና የእግርኳስ ቡድን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚሰጣችሁ ማናቸውም አገልግሎቶች መታገዱ ተገለፀ፡፡ ፌዴሬሽኑ 15 የሃዲያ ሆሳዕና ተጫዋቾች ከሚያዚያ ወር ጀምሮ እስከ ውል ማብቂያቸው ድረስ…

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር  17 የአቅመ ደካሞችን መኖሪያ ቤት  እድሳት አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በአዲስ አበባ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ የተጎሳቆሉና ለኑሮ ምቹ ያልሆኑ 17 የአቅመ ደካሞችን የመኖሪያ ቤቶች እድሳት አስጀምሯል፡፡ ሚኒስትሯ  ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በዛሬው ዕለት የተጎሳቆሉ የመኖሪያ…

ኢትዮጵያና እስራኤል የሳይበር ደህንነት ተቋም ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲና የእስራኤሉ የብሔራዊ ሳይበር ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር የሳይበር ደህንነት ተቋም ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከእስራኤል መንግሥት የክልላዊና አካባቢ…