Fana: At a Speed of Life!

በልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የመሰረታዊ ውትድርና የስልጠና መክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የመሰረታዊ ወትድርና የስልጠና መክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ የማሰልጠኛ ማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ዋለልኝ ታደሰ÷ በትልቅ ሞራልና ወኔ እምቢ ለሀገሬ ብለው ሀገራቸውን በቅንነትና በታማኝነት ለማገልገል ክቡር…

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በጀግንነት እናስከብራለን – ምልምል ወታደሮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓትን አሸባሪ ሃይል በማጥፋት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በጀግንነት ለማስከበር መዘጋጀታቸውን በጦላይ ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ ውትድርና የሚሰለጥኑ ምልምል ወታደሮች ገለጹ። ከብሔራዊ ቴአትርና ከኦሮሚያ ባህል ማዕከል ቢፍቱ ባንድ የተውጣጡ…

የዓለም አቀፍ እርዳታ ድርጅቶች ተግባር የሰብዓዊ ድጋፍን መሰረት ያደረገ አይደለም -ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን በአማራና በአፋር ከልል በከፈተው ጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሰብአዊ እርዳታ ማቅረብ አጀንዳቸው ያላደረጉ የተራድኦ ድርጅቶች ተግባር ፖለቲካዊ ሴራቸውን ግልጽ ያደረገ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

የምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኙ ሀይሎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሀይል ፣ ለሚሊሻ ፣ ለፋኖ እና የክተት ጥሪውን ተቀብለው በማይጠብሪ ግንባር ሽብርተኛውን የህወሓት ቡድን በመፋለም ለሚገኙ ሀይሎች ድጋፍ አደረጉ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ…

የዘይት ገበያን ለማረጋጋት የምግብ ዘይት ምርት ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘይት ገበያን ለማረጋጋት የምግብ ዘይት ምርት ወደ ሃገር ውስጥ እየገባ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። መንግስት እየተፈጠረ ያለውን ሀገራዊ የገበያ አሻጥር ከመከላከል ጎን ለጎን መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን ከውጭ…

ወጣቱ በአጥፊዎች በሚሰራጩ አጀንዳዎች ሳይረበሽ ሀገሩን መታደግ አለበት – የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊና ጉዳዮች በቀጠናው ሰላም ዙሪያ ከግልገል በለስ ከተማ የጉሙዝ ወጣቶች ጋር ተወያይተዋል። ቀጠናው የልማት ኮሪደር በመሆኑ ዜጎች የልማት እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዳይሆኑ ማንነትን መሰረት…

ህወሓትም ሆነ ኦነግ ሸኔ የሀገርን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይጥሉ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው -አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓትም ሆነ ኦነግ ሸኔ የሀገርን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይጥሉ የሲዳማ ህዝብና መንግስት በቁርጠኝነት እየሰሩ መሆኑን የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ አቶ ደስታ ሌዳሞ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

የተለያዩ ተቋማት ሠራተኞች ለሕልውና ዘመቻው ድጋፋቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ሠራተኞች ለሕልውና ዘመቻው የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አመራሮችና ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ለመስጠት ቃል…

ምስራቅ አፍሪካን የክህሎት የልህቀት ማዕከል ለማድረግ የተቀረጸው ፕሮጀክት አፈጻጸም መጓተቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆችን የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት የልህቀት ማዕከል ለማድረግ የተቀረጸው ፕሮጀክት አፈጻጸም መጓተቱ ተመለከተ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከሁሉም ክልሎች የዘርፍ አመራሮችና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና…