Fana: At a Speed of Life!

ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 212 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 212 ዜጎች ወደ አገራቸው  ተመልሰዋል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎች  ወደ አገራቸው በስፋት ለመመለስ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎቻችን በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በትናንትናው ዕለትም 381…

በስዊድን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ አደጋው ትናንት ምሽት በመጠኗ ትንሽ በሆነች አውሮፕላን ላይ የደረሰ ሲሆን ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍራ እንደነበር ታውቋል፡፡ በአደጋው የዘጠኙም ሰዎች ህይወት ማለፉ እየተነገረ ነው፡፡…

የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት እና የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በሀረር ከተማ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በሀገሪ ከተማ ችግኝ ተክለዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ…

በሃይቲው ፕሬዝዳንት ግድያ ላይ የኮሎምቢያና የአሜሪካ ቅጥር ነብሰ ገዳዮች እጅ አለበት ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀይቲው ፕሬዝዳንት ጆቬኔል ሞይስ ግድያ 28 አባላትን የያዘ የአሜሪካዊያን እና ኮሎምቢያዊያን ገዳዮች ቡድን ተጠያቂ እንደሆነ የሃሪቱ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የሃይቲ ፖሊስ ኃላፊ ሊዮን ቻርለስ እንደገለፀው፣ ከገዳዮቹ ቡድን አባላት ውስጥ 26ቱ…

የፀጥታው ምክር ቤት የህዳሴ ግድብ ጉዳይ የልማት እና አፍሪካዊ ጉዳይ መሆኑን ማረጋገጡ ትልቅ የዲፕሎማሲ ድል ነው-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፀጥታው ምክር ቤት የህዳሴ ግድብ ጉዳይ የልማት እና አፍሪካዊ ጉዳይ መሆኑን ማረጋገጡ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት መሆኑን  ሚኒስቴሩ ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ  ወደ ትግራይ የሚደረጉ በረራዎች ላይ ጠንካራ ፍተሻና…

60 ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)60 ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያመመለሳቸው ተገለጸ። በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር በተለያዩ ችግሮች ምክንያት በሊባኖስ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር ጊዜያዊ መጠለያ ተጠልለው ከሚገኙ…

በመዲናዋ የሚኖሩ ባለሀብቶች ለመከላከያ ሠራዊትና ለህዳሴ ግድብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያበረክቱ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ ባለሀብቶች ለኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትና ለህዳሴ ግድብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያበረክቱ አስታወቁ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከባለሀብቶች ጋር በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ በሸራተን አዲስ…

በመዲናዋ ሀሰተኛ ብር ሲያትሙ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሀሰተኛ ብር ሲያትሙ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ በክፍለ ከተማው ሀሰተኛ ብር በማተም በሀገሪቱ ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ፣…

ከ250 ዓመታት በፊት የታተመ የመጸሐፍ ቅዱስ ቅጂ ለባሕል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ተበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ250 ዓመታት በፊት የታተመ የመጸሐፍ ቅዱስ ቅጂ ለባሕል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ተበርክቷል፡፡ ኪንግ ጀምስ ቅጂ በመባል በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚታወቀው ቀደምት ሙሉ የእንግሊዘኛ የመጸሐፍ ቅዱስ ቅጂ ምንጮች አንዱ የሆነው እ.አ.አ 1769…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኞ ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሀምሌ 5 እስከ ሀምሌ7 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡ በትምህርት ቢሮ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅትና ተቋማት ግንባታ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ ሀሰበላ አዜን…