Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ሁለገብ ሀይል ምርቃት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አማራ ክልል ሀገርን ከጠላት ለመከላከል የሚሠለፉ ሁለገብ ሃይል አሰልጥኖ እያስመረቀ ይገኛል፡፡ ሰልጣኞቹ ከ18እስከ 40 እድሜ ያላቸው ሲሆን÷ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ስልጠና ወስደዋል። አብዛኞቹ ሰልጣኞች መከላከያን የቀሩት ደግሞ ልዪ ሀይሉን…

በብርሸለቆ የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመክፈቻ ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመክፈቻ ስነ‐ስርዓት አካሄደ።   የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዘዥ ኮሎኔል ጌታቸው አሊ÷ ሀገራችሁን በቅንነት ለማገልገል…

ኤምባሲው መደበኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል – አምባሳደር ፍጹም አረጋ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መደበኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ገለጹ። አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥አንዳንድ አካላት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲ.ሲ.…

ህንድ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ያሳየችውን ድጋፍ ኢትዮጵያ ታደንቃለች-አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ህንድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በትግራይ ጉዳይ ላይ ለመወያየት በተጠራው ስብሰባ ላይ ያሳየችው በመርህ ላይ የተመሰረተ አቋም የሚደነቅ መሆኑን በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ አስታወቁ።…

ጅማ ዩኒሸርሲቲ በግንባር የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ለተዘጋጁ የጤና ባለመያዎች አሸኛኘት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጅማ ዩኒሸርሲቲ ጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት በግንባር የህክምና አገልግሎት ለመስጠት በራሳቸው ተነሳሽነት ለተዘጋጁ 11 የጤና ባለሙያዎችን አሸኛኘት አደረገ። ኢንስቲትዩቱ ለጤና ባለሙያዎቹ አሸኛኘት ያደረገው ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት…

የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የተለያዩ የአካል ድጋፍ ቁሳቁሶችን እንዲሁም የአንድ ወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ፡፡ በዚህም የአሸባሪውን ህወሃት ጥቃት በመመከት ላይ ለተሰማራው ለአገር…

ቻይና የኮቪድ 19 ክትባት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሀገሮች የምታደርገውን የኮቪድ 19 ክትባት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች። የኮቪድ 19 ክትባት ዓለም አቀፍ የትብብር መድረክ የመጀመሪያው ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረስ የተካሄደ ሲሆን፥ በዚህ…