የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉዲፈቻ የሚያሳድጓትን ሕፃን ተረከቡ Feven Bishaw Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉዲፈቻ የሚያሳድጓትን አንዲት ሕፃን ልጅ በዛሬው ዕለት ተረክበዋል። በጉዲፈቻ ለተረከቧት ሕፃን ዲቦራ የሚል መጠሪያ ስም ያወጡላት ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም የጸጥታ ኃይሎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተነሳውን የክህደት ኃይል ለመደምሰስ ብርቱ ክንዳቸውን እንዲያሳርፉ መመሪያ ተሰጠ Melaku Gedif Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የክልል ልዩ ኃይሎችና ሚሊሻዎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተነሣ የክህደት ኃይልን ለመደምሰስ ብርቱና የማያዳግም ክንዳቸውን እንዲያሳርፉ መመሪያ ሰጠ፡፡ የጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመከላከያ ሰራዊት 56 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ Alemayehu Geremew Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ56 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ፡፡ ተቋሙ ከዚህ በፊትም በተደረገው የህግ ማስከበር ዘመቻ ለመከላከያ ሠራዊቱ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዳደረገ አስታውሷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ ወንዝ ሙላትን ተከትሎ በአፋር ክልል አሳኢታ አካባቢ ጉዳት ደረሰ Feven Bishaw Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ወንዝ ሙላትን ተከትሎ በአፋር ክልል አሳኢታ አካባቢ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ በአካባቢው 350 ሄክታር መሬት ላይ ጉዳት እንደደረሰ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ቢሮ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ቡድን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት የፌዴራልና የክልል መንግሥታት በጋራ እየሠሩ ነው- አቶ ተመሥገን ጥሩነህ Meseret Demissu Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመሥገን ጥሩነህ አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት የፌዴራል መንግሥት ከክልሎች ጋር እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ቡድን አፈንግጦ ትግራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በየደረሰበት ስፍራ በህፃናት እና ሴቶች ላይ የጅምላ ግድያ ፈጽሟል-አቶ አወል አርባ Melaku Gedif Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በየደረሰበት ስፍራ ህፃናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች ላይ የጅምላ ግድያ መፈጸሙን የአፋር ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በህጻናትና ንጹሃን ዜጎች ላይ ያደረሰውን ጭፍጨፋ ትዴፓ አወገዘ Meseret Demissu Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በህጻናትና ንጹሃን ዜጎች ላይ ያደረሰውን ጭፍጨፋ እንደሚያወግዝ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/ አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ሕወሓት በአፋር ክልል በፈጸመው ጥቃት 107 ሕጻናትን ጨምሮ 240 ንጹሃን ዜጎችን መግደሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና “የባንዳዎችን አገር የማፈራረስ ምኞት ለመመከት ሕዝቡ በአንድነት መቆም አለበት”-አቶ ታገሰ ጫፎ Feven Bishaw Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለመከላከያ ሠራዊቱ ደም ለገሱ፡፡ በዚህ ወቅት የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የባንዳዎችን አገር የማፈራረስ ምኞትና የውጭ ኃይሎች በጣልቃ ገብነት የሚያደርጉት ወረራዎችን ሕዝቡ በአንድነት ቆሞ ምኞቻውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ሴቶች ፣ ህፃናትና ወጣቶች ለመከላከያ ሰራዊት 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት የ 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን የኦሮሚያ ክልል ሴቶች ፣ ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሳዓዳ ኡስማን፥ ለመከላከያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጊኒ የማርበርግ ቫይረስ ተከሰተ Alemayehu Geremew Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጊኒ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱ ተገለጸ፡፡ እስካሁን ድረስ በቫይረሱ አንድ ሰው ተጠቅቶ ሕይወቱ እንዳለፈ የሀገሪቱ የጤና ባለሙያዎች አረጋግጠዋል፡፡ የቫይረሱ ዝርያ የኢቦላ በሽታን ከሚያስከትለው ቫይረስ…