የሀገር ውስጥ ዜና የአሶሳ-ዳለቲ መንገድ ግንባታ አፈፃፀም 52 በመቶ ደረሰ Alemayehu Geremew Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ-ዳለቲ መንገድ ግንባታ አፈፃፀም 52 በመቶ ደርሷል፡፡ ፕሮጀክቱ÷ የአፈር ቆረጣና ሙሌት ፣ የድልድይ ፣ የተፋሰስ እና የመንገድ ዳር የትራፊክ ምልክቶች እንዲሁም የስትራክቸር ሥራዎችን አካቶ ነው እየተገነባ ያለው፡፡ መንገዱ 69 ኪሎ ሜትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስቴሩ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የሀገርን ሉዓላዊነት በማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የወር ደመወዛቸውን ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡ ሰራተኞቹ የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር እየተዋደቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኞች ነን – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ሃላፊዎችና ሰራተኞች Meseret Awoke Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኞች መሆናቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ሃላፊዎችና ሰራተኞች ገለጹ፡፡ መከላከያ ሰራዊቱ ለሃገር አንድነትና ሉዓላዊነት የሚከፍለው ዋጋ ታሳቢ አድርገው በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ክልል በመኸር እርሻ 87 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል እንደሚሰበስብ ገለፀ Meseret Awoke Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር እርሻ 87 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል እንደሚሰበስብ የደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገልጿል፡፡ በ2013/14 የበልግ ስራዉ በዝናብ እጥረትና በአንበጣ ተምች ምክንያት 35 ነጥብ 57 ሚሊየን ኩንታል ያጣው የደቡብ ክልል÷ በመኸር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና እና ሩሲያ መጠነ ሰፊ ጥምር ወታደራዊ ልምምድ እያደረጉ ነው Alemayehu Geremew Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሩሲያ በቻይና መካከለኛው ሰሜን አካባቢ መጠነ ሰፊ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያደረጉ ነው፡፡ “ትብብር - 2021” በተሰኘው በዚህ የጋራ ልምምድ 10 ሺህ የሚደርሱ የምድር እና የአየር ሃይል አባላት ተሳትፈዋል፡፡ ሩሲያ ለልምምዱ ተዋጊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሪፐብሊክ ጥበቃ ሃይል በጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ነው Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ከአጋር ሃይሎች ጋር በጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ይገኛል፡፡ በሂደቱ በርካታ የጁንታው አሸባሪ ቡድን አባላት መደምሰሳቸው ነው የተገለጸው ፡፡ በተጨማሪም 35 የጁንታው አሸባሪ…
ቴክ እስከዛሬ ከታዩት ዘረፋዎች ግዙፍ የተባለ የዲጂታል ገንዘብ ዘረፋ ተፈፀመ ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የመረጃ ጠላፊዎች እስከዛሬ ከታዩት ዘረፋዎች ግዙፍ የተባለ የዲጂታል ገንዘብ ዘረፋ መፈጸማቸዉ ተሰምቷል፡፡ የመረጃ መንታፊዎች በዲጂታል ገንዘብ ታሪክ በአንድ ጊዜ የተፈጸመ እና ግዙፍ የተባለዉን 600 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መዝረፋቸዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ቡድኑ ሊደርስ የነበረ 5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት ተያዘ Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ለሽብር ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ከ5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት መያዙን አስታወቀ፡፡ የምዕራብ ዕዝ ዘመቻ ሃይል ክትትል ተወካይ ሻለቃ ጌታቸው ዋሬ ÷ ጥይቱ በሁለት ቋጠሮ ተደርጎ በአህያ ተጭኖ ለሽብር ቡድኑ ሊደርስ ሲል ጫካ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ85 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 2 ሺህ 243 የእርድ እንስሳትና የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል። የክፍለ ከተማው ነዋሪዎች 609 ሰንጋ፣ 1 ሺህ 634 በጎች እና 900 ሺህ 618 ብር ግምት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጪ ንግዱን ለማሻሻል በተሰሩ ስራዎች ከ3 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በበጀት ዓመት የወጪ ንግዱን ለማሻሻል በተሰሩ ስራዎች ከ3.6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ የወጪ ንግዱን በማጠናከር እና የገቢ ንግዱን በሀገር…