ህንድ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ያሳየችውን ድጋፍ ኢትዮጵያ ታደንቃለች-አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ህንድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በትግራይ ጉዳይ ላይ ለመወያየት በተጠራው ስብሰባ ላይ ያሳየችው በመርህ ላይ የተመሰረተ አቋም የሚደነቅ መሆኑን በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ አስታወቁ።…
ጅማ ዩኒሸርሲቲ በግንባር የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ለተዘጋጁ የጤና ባለመያዎች አሸኛኘት አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጅማ ዩኒሸርሲቲ ጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት በግንባር የህክምና አገልግሎት ለመስጠት በራሳቸው ተነሳሽነት ለተዘጋጁ 11 የጤና ባለሙያዎችን አሸኛኘት አደረገ።
ኢንስቲትዩቱ ለጤና ባለሙያዎቹ አሸኛኘት ያደረገው ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት…
የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የተለያዩ የአካል ድጋፍ ቁሳቁሶችን እንዲሁም የአንድ ወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ፡፡
በዚህም የአሸባሪውን ህወሃት ጥቃት በመመከት ላይ ለተሰማራው ለአገር…
ቻይና የኮቪድ 19 ክትባት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሀገሮች የምታደርገውን የኮቪድ 19 ክትባት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች።
የኮቪድ 19 ክትባት ዓለም አቀፍ የትብብር መድረክ የመጀመሪያው ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረስ የተካሄደ ሲሆን፥ በዚህ…
3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ከኮንትሮባንድና ህገ ወጥ ንግድ ማጭበርበር ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት አመት 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ከኮንትሮባንድና ህገ ወጥ ንግድ ማጭበርበር ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኮንትሮባድ እንቅስቃሴንና ህገ ወጥን ንግድ ማጭበርበርን በቅንጅታዊ አሰራር…
የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ለመስጠት ቃል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ አመራር ሰራተኞች እና መምህራን ለሀገራዊ ጥሪው ምላሽ በመስጠት ለመከላከያ ሰራዊት ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ለመስጠት ቃል ገቡ።
የዩኒቨርስቲው መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች የአንድ ወር ደሞዛቸውን ወይም…
አምራች ኢንዱስትሪውን በማበረታት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት መፋጠን የሚያበረክተው አስተዋፅኦ የጎላ በመሆኑ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለማበረታታት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ መንግስት ቀጥተኛና ቀጥታኛ ያልሆኑ…
በሀረሪ ክልል በ26 ሚሊየን ብር ወጪ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ተጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ ከ26 ሚሊየን ብር ወጪ የሚከናወኑ የመጠጥ ውሃ እና የመስኖ ፕሮጀክቶችን አስጀምረዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ከ26 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመስኖ ስራን ለማስፋፋት…
ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሉዓላዊነቱን ለማስጠበቅና የሀገሩን ክብር ላለማስደፈር ቆርጦ እንዲነሳ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሉዓላዊነቱን ለማስጠበቅ በሙሉ ልቡ እንዲሰለፍና ዛሬም እንደ ጥንቱ የሀገሩን ክብር ላለማስደፈር ቆርጦ እንዲነሳ ጥሪ ቀረበ።
ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መንግስት ዛሬ ባስተላለፈው ሀገራዊ መልዕክት÷…