የሀገር ውስጥ ዜና ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ የበረራ ፍቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ የበረራ ፍቃድ ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ የበረራ ፍቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚሳተፉበት የሴካፋ ውድድሩ ለህዳሴው ግድብ ገጽታ ግንባታ መጠቀም ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የምታዘጋጀው የናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚሳተፉበት የሴካፋ ውድድሩ ለህዳሴው ግድብ ገጽታ ግንባታ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ። የምስራቅና የመካከለኛው አፍሪካ ሀገራት (ሴካፋ) ውድድር ቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተገምግሟል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን ዩራኒየም ማበልጸግ ጀመረች ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ኒውክሌር ማምረት የሚያስችላትን ዩራኒየም ሜታል ማበልጸግ መጀመሯን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አቶሚክ ክትትል አስታወቀ፡፡ ኢራን ለኃይል ማመንጫነት ለማዋል ዩራኒየም እያበለጸገች እንደምትገኝ ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አሸባሪው ህወሃት እያደረሰ ያለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት የዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ እንዲያወግዝ ጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አሸባሪው ህወሃት እያደረሰ ያለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት የዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ እንዲያወግዝ ጠይቋል። ለፌዴራል መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔ እንዲተላለፍ ጥያቄ የቀረበው የዜጎችን ህይወት ከአደጋ ለመታደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከተማሪዎች ጋር በመሆን የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከተማሪዎች ጋር በመሆን በጉለሌ እጽዋት ማዕከል የአረንጓዴ አሻራ ችግኞችን ተክለዋል። "የሀገር ተረካቢነታችንን በአረንጓዴ አሻራችን ኢትዮጵያንችንን እናልብስ" በሚል ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሂዷል። በዚህም የፌደሬሽን ምክር ቤትን…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ጣሊያን ለፍጻሜ ደረሰች ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ጣሊያንን እና ከስፔን ባገናኘው ጨዋታ ጣሊያን ድል ቀንቷታል፡፡ ጨዋታው በመደበኛ ሰዓት በአንድ አቻ መጠናቀቁን ተከትሎ ጣሊያን በመለያ ምት 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ በዚህም ለአውሮፓ ዋንጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 417 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 417 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በዚህ መሰረትም…
ስፓርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶችን ዝግጅት በልምምድ ስፍራ ተገኝተው ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን ወክለው በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚወዳደሩ አትሌቶችን ስልጠና እና ዝግጅት በልምምድ ቦታ ላይ ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ የበላይ ጠባቂ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በወጣቶች ስፖርት አካዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በበይነ መረብ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ባሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ…