የቦረና ዞን አርብቶ አደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የእርድ ሰንጋዎችንና ፍየሎችን አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦረና ዞን አርብቶ አደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊቱ ያለውን አጋርነት ለማሳየት ያበረከተውን 300 ፍየልና 59 የእርድ ሰንጋ ወደ ግንባር በመጓጓዝ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡
የቦረና ዞን አስተዳደር ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሬባ ኦዳ ለኢዜአ…
ህጻናት ወደ ጦርነት እየተማገዱ በመሞት ላይ ስለሚገኙ የትግራይ ህዝብ ለአሸባሪው መጠቀሚያ መሆን አይገባውም – ምርኮኞች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምንም የማያውቁ ታዳጊ ህጻናትና ንጹሃን ዜጎች በግፍ ወደ ጦርነት እየተማገዱ በመሞት ላይ ስለሚገኙ የትግራይ ህዝብ ከዚህ በኋላ ለአሸባሪው መጠቀሚያ መሆን አይገባውም ሲሉ የአሸባሪው ህወሃት ምርኮኞች ገለጹ፡፡
ካልአይ መምበረ በፈንቲ - ረሱ ግንባር…
የህወሓት የጥቃት ሰለባዎች በዱብቲ ሆስፒታል
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በአሸባሪው የህዋሓት ቡድን ጥቃት የደረሰባቸው 48 ንጹሀን ዜጎች በዱብቲ አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና በመከታተል ላይ እንደሚገኙ የፋና የጋዜጠኞች ቡድን ከስፍራው ዘግቧል፡፡
ንጹሀን ዜጎቹ ከቀላል እስከ ከባድ ጉዳት አስተናግደው…
በአፋር ክልል በህጻናት ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አወገዘ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ቃሊ ኩማ በተባለ ቦታ በጤና ጣቢያ ውስጥ ተጠልለው በነበሩ ንጹሀን ዜጎች ላይ ያካሄደውን ጭፍጨፋ የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አወገዘ።
የሚኒስቴሩ የህግ ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ተግይበሉ…
የማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን ፣ የፕላን ኮሚሽን እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን፣ የፕላን ኮሚሽን እና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የወር ደመወዛቸውን ድጋፍ ለማድረግ ወሰኑ፡፡
የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች ዛሬ ባካሄዱት ውይይት÷ለሀገር ህልውና…
በአፋር በ200 በላይ ንጹሀን ዜጎች ላይ የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዳሳሰበው ዩኒሴፍ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒሴፍ ባሳለፍነው ሃሙስ በአፋር ክልል በጤና ጣቢያ እና በትምህርት ቤት ተጠልለው በነበሩ 100 ህጻናትን ጨምሮ ከ200 በላይ ዜጎች ላይ የደረሰው ጭፍጨፋ እንዳሳሰበው አስታውቋል፡፡
ከሰው ህይወት መጥፋት በተጨማሪም ለተፈናቀሉ ዜጎች ሊውል የነበረ…
የምክር ቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የአንድ ወር ደሞዛቸዉን ለገሱ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የአንድ ወር ደሞዛቸዉን ለገሱ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደዋል፡፡
የምክር…
በጥቁር ገበያ ሊሸጥ የነበረ ሽጉጥና የተለያዩ ጥይቶች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ፖሊስና በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ቅንጅት በጥቁር ገበያ ሊሸጥ የነበረ ሽጉጥና የተለያዩ ጥይቶችን ከእነ ተጠርጣሪዎቹ እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡
እንዲሁም ከእህል ጋር ተደባልቆ ወደ ክልል ሊጓጓዝ የነበረ…
በ2014 በጀት ዓመት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በጀት ተይዟል
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ2014 በጀት ዓመት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በጀት መያዙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተማሪዎች ምግብ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
የኤጀንሲው ዳይሬክተር አቶ ኢሳያስ ምህረት ለፋና…