የአሸባሪው ቡድን ሀገር የማፍረስ ፍላጎት በኢትዮጵያ ልጆች የተባበረ ክንድ ድባቅ ይመታል-የአፋር ክልል ሴቶች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው የህወሓት ቡድን ሀገር የማፍረስ ፍላጎት በኢትዮጵያ ልጆች የተባበረ ክንድ ድባቅ ይመታል ሲሉ የአፋር ክልል ሴቶች ገለጹ።
ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ ሴቶች በሰመራ ከተማ ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ የአሸባሪውን ህወሓት ቡድንን…