Fana: At a Speed of Life!

ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የተሰጠ ማሳስቢያ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 23፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባችን አንድነትና ፅናት ለመሸርሸር ጠላት እየፈበረከ የሚረጫቸውን አሉባልታዎች መከላከል ያስፈልጋል ሲል የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አሳስቧል። በመላው ኢትዮጵያ ህዝብ የታየው ህብረትና በአንድነት መቆም ጠላቶቻችንን አስደንግጧል…

በቤኒሻንጉል ክልል ለመከላከያ ሠራዊት ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ተገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከመንግሥት ሠራተኞችና ከባለሀብቶች የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የክልሉ ፀጥታ ኃይል ለመደገፍ 11 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ቃል መገባቱ ተገለጸ። በክልሉ የሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ሰጪ አብይ ኮሚቴ የስራ አፈፃፀሙን…

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ለአፍሪካ ልዩና ሞዴል ፕሮጀክት ነው – ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ልዩና ለአፍሪካውያን ሞዴል ፕሮጀክት መሆኑን የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡ ሁለተኛው የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁንና በተባበሩት መንግሥታት…

አቶ ደመቀ ከተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ጸሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ጸሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፍትስ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ድርጅቱ…

ታንዛኒያ የሴካፋ ከ23 አመት በታች ዋንጫ አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህር ዳር ሲካሄድ የቆየው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23 አመት በታች እግር ኳስ ውድድር በታንዛኒያ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ዛሬ በፍጻሜ ጨዋታ ከብሩንዲ ጋር የተጫወተችው ታንዛኒያ በመለያ ፍጹም ቅጣት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ለተገኘው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ  በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ በማስገኘቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

የምዕራብ ዕዝ አባላት ህወሓትን ግብዓተ መሬት ለማስገባት በአስተማማኝ ቁመና ላይ ይገኛሉ – ሜ/ጀ መሰለ መሠረት

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል መሰለ መሠረት የዕዙ የሠራዊት አባላት አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለአንድ ጊዜና ለመጨረሻ ጊዜ ግብዓተ መሬት ለማስገባት በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ እንደሚገኙ ተናገሩ፡፡ ሜጀር ጀኔራል…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ለተገኘው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ በማስገኘቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ “ለተገኘው ድል እንኳን…

ኮ/ር ደራርቱ ቱሉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክሰ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በ10 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በ10 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…