የሀገር ውስጥ ዜና በምክር ቤቱ የሪፎርም ስራዎች ጉልህ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ምሁራን እውቅና ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሪፎርም ስራዎች ጉልህ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ምሁራን እውቅና እና ሽልማት ተሰጣቸው፡፡ በዛሬው እለት እውቅና የተሰጣቸው የህግ ማርቀቅ ስርዓት ጥራትን የሚያስጠብቅ መመሪያ ዝግጅት ተሳተፉ የህግ ምሁራን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ መከላከያ ሰራዊቱን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ Tibebu Kebede Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽኝት መርሃግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ፣ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ፣ የምስራቅ ዕዝ ተወካዮች ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጡት ማጥባት ሳምንት ከሐምሌ 25 እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ማጥባት ሳምንት ከሐምሌ 25 እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2013 ዓ.ም በተለያዩ የግንዛቤ መስጫ ፕሮግራሞች እንደሚከበር ተገለጸ። በጤና ሚኒስቴር የስርዓት ምግብ ባለሙያ ዶክተር በላይነሽ ይፍሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ሳምንቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዞብል አሉሙኒየምና ሞል እህት ኩባንያ ለህልውና ዘመቻው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዞብል አሉሙኒየምና ሞል እህት ኩባንያ ለህልውና ዘመቻው የሚውል ግምቱ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የተለያየ ቁሳቁስ ለጎንደር ከተማ አስተዳደር አስረከበ። የኩባንያው ባለቤት አቶ እንዳልካቸው መኮንን በአሸባሪው ህወሓት ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ በፕሮፓጋንዳ ሳይደናገጥ የአካባቢውን ሠላምና ደህንነት ሊጠብቅ ይገባል – የደሴ ከተማ አስተዳደር የሠላምና ደህንነት መምሪያ Tibebu Kebede Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ሳይደናገጥ የአካባቢውን ሠላምና ደህንነት ነቅቶ ሊጠብቅ እንደሚገባ የደሴ ከተማ አስተዳደር የሠላምና ደህንነት መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ሐሰን መሃመድ እንደገለጹት የህወሓት ጁንታ በደሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተጀመረው የተማሪዎች ምገባ በዓለም ስነ ምግብ ኮንፈረንስ ላይ በተሞክሮነት ቀረበ Tibebu Kebede Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው የተማሪዎች ምገባ መርሐግብር በጣሊያን እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ስነ ምግብ ኮንፈረንስ ላይ በተሞክሮነት ቀረበ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አዘጋጅነት በጣሊያን ሮም ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የስነ ምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉራጌ ዞን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያዘጋጀውን ድጋፍ አስረከበ Tibebu Kebede Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የተበረከተውን ድጋፍ የደቡብ ክልል ሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ በዛሬው እለት ተረክቧል። ድጋፉን ይዘው በሀዋሳ ለክልሉ ሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ያስረከቡት የዞኑ ተዋካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና “ደሜን ለኢትዮጵያየ” በሚል መሪ ቃል ወጣቶች ደም ለገሱ Tibebu Kebede Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ደሜን ለኢትዮጵያየ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ወጣቶች ደም ለግሰዋል፡፡ በብልፅግና ወጣቶች ሊግ ፅህፈት ቤት አስተባባሪነት እየተካሄደ ያለው የደም ልገሳ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፥ በዛሬው ዕለትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልዲያ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ጸጥታ በንቃት እየጠበቁ መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን የትህነግ ሴራ ለማክሸፍ የወልድያ ወጣቶች ከከተማው ማኅበረሰብ ጋር የከተማዋን ጸጥታ በንቃት እየጠበቁ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በዚህም እስካሁን ምንም ዓይነት የፀጥታ ችግር አለመኖሩን እና የነዋሪው የዕለት ተዕለት ሰላማዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገራዊ ጥሪውን የተቀበሉ የቤንች ሸኮ ዞን ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው Tibebu Kebede Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤንች ሸኮ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ወጣቶች ሃገር የማዳን ተልዕኮን ለመወጣት መከላካያ ሰራዊቱን ለመቀላቀል አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። ወጣቶቹ ለእናት ሀገራቸው ለመታገል እድሉን በማግኘታቸው ደስተኛ መሆናቸውን እና ማንኛውንም መስዋዕትነት…