Fana: At a Speed of Life!

ሕወሃትን የሚያወግዝ ሰልፍና ለመከላከያ ሠራዊት የደም ልገሳ በወላይታ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ሕወሃት እኩይ ተግባር የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍና ለመከላከያ ሠራዊት የደም ልገሳ በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳና በጉኑኖ ከተማ አስተዳደር ተካሄደ። በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች፣ የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ ለአማራ ክልል አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው የሚውል ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ ለአማራ ክልል አስረክቧል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው የሚያደርገው ድጋፍ በአራት አቅጣጫ የተመራ መሆኑንም የከተማ አስተዳደሩ…

በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረማርያም ከሰም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አልፏል። አደጋው የደረሰው ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሰዓት አካባቢ ሲሆን፥ በወረዳው ሸረር ከተባለ ቀበሌ 10 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ሃሙስ ገበያ በመጓዝ…

ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረግ ሀገር እንድትቀጥል ማስቻል ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረግ ሀገር እንድትቀጥል ማስቻል መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ የሲዳማ ክልል ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚያደርጉበት መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ገቢ…

ባለፉት ሁለት ሳምንት ከሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች ሃገራት 41 ሺህ በላይ ዜጎች ተመልሰዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ሳምንት ከሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች ሃገራት 41 ሺህ 485 ዜጎችን ወደ ሃገር መመለስ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ…

ኢትዮጵያና ስዊዘርላንድ ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በስዊዘርላንድ መካከል ተደራራቢ ግብርን ለማስወገድ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የስዊዘርላንድ አምባሳደር ታማራ ሞና ተፈራርመውታል፡፡ ስምምነቱ…

የፀጥታው ሀይል ባጠረ ጊዜ አሸባሪውን የህውሀት ቡድን ለመደምሰስ ይሰራል – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፀጥታው ሀይል ባጠረ ጊዜ አሸባሪውን የህውሀት ቡድን ለመደምሰስ እንደሚሰራ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጋር ልዩ አስቸኳይ ጉባኤ…