የፀጥታው ሀይል ባጠረ ጊዜ አሸባሪውን የህውሀት ቡድን ለመደምሰስ ይሰራል – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፀጥታው ሀይል ባጠረ ጊዜ አሸባሪውን የህውሀት ቡድን ለመደምሰስ እንደሚሰራ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጋር ልዩ አስቸኳይ ጉባኤ…