Fana: At a Speed of Life!

ለቀረበው ሀገራዊ ጥሪ የፖሊስ ልዩ ኃይል አባላት ለህግ ማስከበር ዘመቻው ወደ ግንባር አመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና ለማስጠበቅ የሚደረገውን ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል ከክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የጸጥታ አካላት በፌዴራል ፖሊስ አስተባባሪነት ለህግ ማስከበር ዘመቻው ወደ ግንባርና ወደ ተመደቡባቸው አምርተዋል፡፡…

የሀገር ክብርና ሉኡላዊነትን ለማስከበር ዜጎች ያሳዩት ተነሳሽነት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ክብርና ሉኡላዊነትን ለማስከበር ዜጎች እያሳዮት ያለው ተነሳሽነት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አሉ ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉ ምሁራን፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የህግና የደህንነት ምሁራን እንዳሉት፥ የሽብር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ጋርኑ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸውም በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በተጨማሪም በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን ታሪካዊ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እና የትራንስፖርት ሚኒስቴር በተጓተቱ የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚታዩ የአፈጻጸም ማነቆዎችን ለመፍታት ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እና የትራንስፖርት ሚኒስቴር በተጓተቱ የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚታዩ የአፈጻጸም ማነቆዎችን ለመፍታት ተወያዩ፡፡ በትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ አወያይነት የጠቅላይ ሚኒስትር…

አምሥት አዳዲስ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦርቢት የኢኖቬሽን ማጎልበቻ ማዕከል አምሥት አዳዲስ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችን አስመረቀ፡፡ ድርጅቶቹ በጤና፣ በትምህርትና አገልግሎት ዘርፍ ያሉ ችግሮችን የቴክኖሎጂ መፍትሄ የታሰቡ እንደሆኑ የተገለጸ ሲሆን፥ በኢኖቬሽን ማጎልበቻ…

ለኢትዮጵያ መሞት ውርደት ሳይሆን ጌጣችን ነው – ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርና ህዝብን የመከላከል ጦርነት ለኛ አዲስ አይደለም፤ ለኢትዮጵያ መሞት ውርደት ሳይሆን ጌጣችን ነው ሲሉ የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ኃይል ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ገለጹ፡፡ በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ለመስጠት ዛሬ ባካሄደው የሴኔት ስብሰባ አፀደቀ፡፡ በዚህም ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ቅዳሜ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም በተማሪዎች ምረቃ ዕለት ተገኝቶ የክብር…

ከ39 ሚሊየን ዶላር በላይ ከብክነት ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ39 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ከብክነት ማዳን መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ከገቢ እና ወጪ ንግድ ጋር በተያያዘ ለደንበኞች የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ለቢዝነስ ምቹ ሁኔታን እንደሚፈጥር የታመነበት የኢትዮጵያ የአንድ መስኮት…