Fana: At a Speed of Life!

በቤንች ሸኮ ዞን ህወሐትን የሚያወግዝና የሐገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ አሸባሪው ህወሐትን የሚያወግዝ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰልፉ ከስድስት ወረዳዎችና ከሁለት ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው ነዋሪዎች…

ዶ / ር እዮብ ተካልኝ ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ከሳፋሪኮም የኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈፃሚ አንዋር ሶሳ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ ሳፋሪኮም አሁን ያለበትን ደረጃ እና ወደፊት በሚያከናወናቸው…

ፋይናንሺያል ታይምስ የትግራይን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ያወጣው ዘገባ ሚዛናዊነት የጎደለው እና ለህወሓት ያደላ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋይናንሽያል ታይምስ የትግራይን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ያወጣው ዘገባ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ ጥቃት በመሰንዘር የግጭቱ ጠንሳሽ መሆኑን ያላሳየ፣ የተኩስ አቁሙን በመጣስ ህጻናትን ሳይቀር ወደ ጦርነት ማስገባቱን እና መሬት ላይ…

የዳንጉር ወረዳ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የዳንጉር ወረዳ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ። የህዝባችን አብሮነት እና አንድነት ለማፍረስ እየተንቀሳቀሰ ያለውን የጁንታውን ቡድን በጋራ እንታገላለን በሚል መሪ ቃል ነዋሪዎች ለሰራዊቱ የድጋፍ…

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት የ2014 ዓ.ም ረቂቅ በጀት 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት የ2014 ዓ.ም የክልሉ መንግስት ረቂቅ በጀት 2 ቢሊየን 983 ሚሊየን 703 ሺህ 873 ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የነበረው…

ለሜቻ ግርማ እና ጌትነት ዋለ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ሌሊት ላይ በተካሄደው የቶኪዮ 2020 አትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣሪያ እንዲሁም የ800 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድሮች ተሳትፈዋል፡፡ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣሪያ ለሜቻ ግርማ በ8…

የሰላም ሚኒስትሯ ከተመድ የፖለቲካና ሰላም ግንባታ ጉዳዮች ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት የፖለቲካና ሰላም ግንባታ ጉዳዮች ዋና ፀሀፊ ዶክተር ሮዝማሪ ዲካርሎ ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በውይይቱ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች በተለይም…

ከተማ አስተዳደሩ በአፋር ክልል ለሚገኙ የፀጥታ ሃይሎች የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋር ክልል ለሚገኙ የፀጥታ ሃይሎች የተለያየ የምግብ አይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ አሸባሪው የህወኃት ቡድን በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የቃጣውን የሽብር ተግባር ለመመከት ከህብረተሰቡ…

ለህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጊያ አዲስ ዌብሳይት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ምቹ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጊያ itsmydam.et በሚል አዲስ ዌብሳይትና የሞባይል መተግበሪያ በይፋ ተመርቆ ስራ ጀመረ። በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ፣ የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያን ለማዳን እንዘምታለን፤ ኢትዮጵያን ለማልበስ እንተክላለን- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ፈተና በድል ትሻገረዋለች አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ፈተና በድል ትሻገረዋለች ብለዋል፡፡ "በድል የምትሻገረውን ኢትዮጵያ…