Fana: At a Speed of Life!

የአረንጓዴ አሻራ፣ የአቅመ ደካሞችን መኖሪያ ማደስና የፅዳት ዘመቻ መርሃ ግብር በድሬ ዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 የአረንጓዴ አሻራ፣ የክረምት በጎ ፈቃድ የአቅመ ደካሞችን መኖሪያ ማደስና የፅዳት ዘመቻ መርሃ ግብር በድሬ ዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የምስራቅ ኢትዮጰያዋ የንግድና ኢንዱስትሪ ከተማዋ ድሬደዋ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራርና…

የጉጂ ዞን በአካባቢ ጥበቃ ጠንካራ ባህል ያለው ነው – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 22፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጨምሮ የዋልታ ቲቪ እና ዋፋ ማርኬቲንግና ኘሮሞሽን ሁለተኛው ቀን የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በጉጂ ዞን በአዶላ ከተማ ተከናውኗል። ዛሬ በአዶላ ከተማ የሚገኙ የአቅመ ደካማ ሰዎችን መኖሪያ ቤት መልሶ የመገንባት…

ባለፉት 24 ሰዓታት 233 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 39 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 233 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡   በተጨማሪም 225 ሰዎች በቫይረሱ በጽኑ መታመማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ…

በአሶሳ ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ100 በላይ የጥፋት ሃይሎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አምስት የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ርዝራዦችን ጨምሮ ከ100 በላይ ሽምቅ ተዋጊዎች መደምሰሳቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡   የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብዱልአዚም መሃመድ ማሻውን በሰጡት…

የኦሮሚያ ክልልን የደን ሽፋን ለማሳደግ የሚረዳ ንቅናቄ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልልን የደን ሽፋን ለማሳደግ የሚረዳ ንቅናቄ ይፋ ተደርጓል፡፡   የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከወረዳ እስከ ክልል ያሉ አመራሮች ጋር የ2013 በጀት አመት የስራ አፈጻጸምን ገምግሟል።   በግምገማው…

በጎንደር ለህልውና ዘመቻ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ለህልውና ዘመቻው ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገለፀ። የከተማው የሎጅስቲክ ሰብሳቢና አስተባባሪ ኮሚቴ እንደ አስታወቀው ለህልውና ዘመቻው ሀብት ማሰባሰብ ከጀመረ ጊዜ አንስቶ አስከ አሁን ድረስ 120…

በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ ያቀናው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ የልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል፡፡ ትላንት ምሽት ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ በሰላም መድረሱን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

በአፋር ክልል ዞን 4 እዋ በተባለ ወረዳ በተወሰደ እርምጃ የሽብርተኛው ሕወሓት አከርካሪ ተመታ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ዞን አራት እዋ በተባለ ወረዳ በተወሰደ የማያዳግም እርምጃ የሽብርተኛው ሕወሓት ቡድን አከርካሪ ተመትቷል። በውጊያው ቡድኑ ያሰለፋቸው በርካታ ታጣቂዎች ተደምስሰዋል፤ በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማርከዋል፡፡ ጁንታውን…

ሁለተኛዋ የኢትዮጵያ መርከብ በበርበራ ወደብ ከ11ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ ጭነት እያራገፈች ነው

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ሸበሌ የተባለች የኢትዮጵያ መርከብ ከ11ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ ስኳርና ሩዝ ይዛ በርበራ ወደብ መድረሷን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ።   የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት 4 ቢሊየን ብር የሚጠጋ በጀት በማጽደቅ ጉባኤውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት 4 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ በጀት በማጽደቅና ውሳኔዎችን በማሳለፍ ጉባኤውን አጠናቀቀ፡፡ በክልሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅዶችን በማሳካት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በየደረጃው…