Fana: At a Speed of Life!

ሁለተኛዋ የኢትዮጵያ መርከብ በበርበራ ወደብ ከ11ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ ጭነት እያራገፈች ነው

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ሸበሌ የተባለች የኢትዮጵያ መርከብ ከ11ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ ስኳርና ሩዝ ይዛ በርበራ ወደብ መድረሷን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ።   የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት 4 ቢሊየን ብር የሚጠጋ በጀት በማጽደቅ ጉባኤውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት 4 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ በጀት በማጽደቅና ውሳኔዎችን በማሳለፍ ጉባኤውን አጠናቀቀ፡፡ በክልሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅዶችን በማሳካት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በየደረጃው…

ለዘይት ፋብሪካዎች 89 ሺህ 248 ቶን በላይ የአኩሪ አተርና የፓልም ድፍድፍ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘይት ፋብሪካዎችን የግብዓት እጥረት ለመቅረፍ 89 ሺህ 248 ቶን በላይ የአኩሪ አተርና የፓልም ድፍድፍ ዘይት መቅረቡን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   አሁን ላይ እየተስተዋለ ያለውን የምግብ ዘይት አቅርቦትና…

ኤርትራዊያን ስደተኞች በአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች አሰቃቂ ግፍ እየተፈጸመባቸው መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤርትራዊያን ስደተኞች በአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች አሰቃቂ ግፍ እየተፈጸመባቸው በመሆኑ ለደህንነታቸው አስተማማኝ ወደ ሆነ አካባቢ እንዲዛወሩ ጠየቁ። አሸባሪው ህወሃት በስደተኛ ጣቢያዎች ውስጥ በኤርትራውያን ላይ የግድያ፣ የዘረፋ፣ የሰው ማገትና…

አሸባሪውን የህዋሃት ቡድን የሚቃወምና ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በወላይታ ዞን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪውን የህዋሃት ቡድን የሚቃወምና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በወላይታ ዞን ኦፋ ወረዳ እና ገሱባ ከተማ ተካሂዷል ፡፡ «አንድ ሆነን ታሪካዊ የኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶቿን የምንመከትበት ወሳኝ ጊዜ ላይ እንገኛለን፤ የህውሐት…

ሕወሓት አጎራባች ክልሎች ላይ ተከታታይነት ያለው ትንኮሳ እየፈጸመ ነው – ቢለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት አጎራባች ክልሎች ላይ ተከታታይነት ያለው ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ቢለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ ቢለኔ ስዩም በዛሬው እለት ለሃገር ውስጥ እና የውጭ ሚዲያዎች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

ለ1 ሚሊየን 620 ሺህ 180 የመለኪያ መሳሪያዎች የትክክለኛነት ማረጋገጫ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2013 በጀት ዓመት የሸማቹንና የነጋዴውን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ለ1ሚሊየን 620 ሺህ180 የመለኪያ መሳሪያዎች የህጋዊ ስነ ልክ መስፈርቶችን ትክክለኛነት ማሟላታቸውን በማረጋገጥ ፈቃድ ሰጠ፡፡ ሚኒስቴር…

ትናንት ከጅግጅጋ ተነስቶ ወደ ድሬዳዋ እየበረረ በነበረው አውሮፕላን በደረሰው አደጋ በሰው ላይ ጉዳት አልደረሰም – የኢትዮጵያ አውሮፕላን አደጋዎች…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ከጅግጅጋ ተነስቶ ወደ ድሬዳዋ እየበረረ በነበረው አውሮፕላን በደረሰው አደጋ በሰው ላይ ጉዳት አለመድረሱን የኢትዮጵያ አውሮፕላን አደጋዎች ምርመራ ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ ንብረትነቱ የአቢሲኒያ የበረራ አገልግሎቶች የሆነና…

በምዕራብ ጎንደር ዞን ለህልውና ዘመቻው ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህልውና ዘመቻው ከ60 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የምዕራብ ጎንደር ዞን የሎጅስቲክ ሰብሳቢና አስተባባሪ ኮሚቴ አስታውቋል። ሀገርን ለማፍረስ የተነሳው የአሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ በምዕራብ ጎንደር ዞን ሕዝቡ በተደራጀ መንገድ…

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፡ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ትግበራ ላይ የምክር አገልግሎት ለመስጠት ፑራቶል ኢትዮጵያ የምግብ ኢንዱስትሪ ከተባለ ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን…