የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ወሎ ዞን የዘመቻ ህልውና የክተት ጥሪ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ወሎ ዞን የዘመቻ ህልውና የክተት ጥሪ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በንቅናቄ መድረኩ ላይ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍሰሀ ወልደሰንበትን ጨምሮ የፌዴራል የክልል እና የዞኑ የሥራ ኀላፊዎች እና የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ170 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ170 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ከብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በህገ ወጥ መንገድ የአሜሪካ ዶላር ሲያዘዋውር የነበረው የሰሌዳ ቁጥር ኮድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜሮን ሀደሮ በደራሲዎች ዘርፍ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ፀሃፊ በመሆን በኤኮ ኬይን ተሸላሚ ሆነች Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሜሮን ሀደሮ በደራሲዎች ዘርፍ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ፀሃፊ በመሆን በስመጥሩ ኤኮ ኬይን በተባለ ድርጅት ተሸላሚ ሆናለች፡፡ ሜሮን ሀደሮ ÷ እንደምሸለም ማሰብ ቀርቶ ከሚሸለሙት ዝርዝር ውስጥ መግባቴ በራሱ ትልቅ ክብር በመሆኑ በጣም አስደንግጦኛል…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የህወሓት አመራር ብቻ ነው – ዶክተር አረጋዊ በርሄ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ሰብዓዊ ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የህወሓት አመራር ብቻ መሆኑን የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ Feven Bishaw Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ነዋሪዎች አሸባሪው ህወሓትን የሚቃወምና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ላይም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ፣ …
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር ከተማ የሚኖሩ የቀድሞ ምልስ ሰራዊት አባላት የክተት ዘመቻውን ለመቀላቀል ሽኝት ተደረገላቸው Melaku Gedif Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ የሚኖሩ የቀድሞ ምልስ ሰራዊት አባላት የተደረገውን የክተት ዘመቻ ለመቀላቀል አሸኛኘት ተደረገላቸው፡፡ ከዚህ በፊት የሀገርን ዳር ድንበር ሲያስከብሩ ቆይተው እና ግዳጃቸውን አጠናቀው በመመለስበ ባህርዳር በልዩ ልዩ የስራ ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦንጋ ከተማ የህወሓት ጁንታ ቡድንን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሠልፍ እየተደረገ ነው Melaku Gedif Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ የህወሓት ጁንታ ቡድንን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ እና የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌትን የሚደግፍ ሠላማዊ ሠልፍ እየተደረገ ነው፡፡ በሠልፉ ላይ ህወሓት የመላ ኢትዮጵያዊያን የእድገት፣የአብሮነት እና የሠላም…
ስፓርት የአትሌት ለተሰንበት ግደይ የ10ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ፀደቀ Melaku Gedif Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት ለተሰንበት ግደይ የ10ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ፀደቀ፡፡ ከአንድ ወር በፊት በሁለት ቀናት ልዩነት ውስጥ ከ15 ሰከንዶች በላይ በሄንግሎ ማጣሪያ ተሻሽሎ በኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ እጅ የገባው የ10 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህልውና ዘመቻው ስኬታማነት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ Alemayehu Geremew Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ዘመቻው የሀገር ህልውና ጠብቆ ለማስቀጠል የሚደረግ በመሆኑ ለስኬታማነቱም የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡ የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጽያን ለመከፋፈልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ከልል በአንድ ጀምበር 80ሚሊየን ችግኝ ይተከላል Feven Bishaw Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ከልል ኢትዮጵያን እናልብሳት በሚል በአንድ ጀምበር 80ሚሊየን ችግኝ ለመትከል የማስጀመሪያ ስነ ስርዓት በሃላባ ዞን ተከናውኗል፡፡ በክልሉ ከሚተከሉት ችግኞች ውስጥም 300 ሺው በሀላባ ዞን በአንድ ጀምበር ለመትከል መታቀዱ ታውቋል፡፡…