መከላካያ ሰራዊትን የሚደግፍና አሸባሪውን ህወሀት የሚያወግዝ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በሀረር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ነዋሪዎች መከላከያ ሰራዊትን በመደገፍና አሸባሪው ህወሀትን በማውገዝ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
ነዋሪዎቹ "ኢትዮጵያ አሸንፋለች፤ ወደፊትም ታሸንፋለች፤ እኛ ሐረሮች ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን ነን፤ ክብርና መጎስ ውድ…