Fana: At a Speed of Life!

አለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሃት ሰብዓዊ እርዳታ ለያዙ ተሽከርካሪዎች መንገዱን እንዲከፍት ግፊት ማሳደር አለባቸው – ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሃት የአፋርን ክልል መተናኮሱን አቁሞ ሰብዓዊ እርዳታ ለያዙ ተሽከርካሪዎች መንገዱን እንዲከፍት ግፊት ማሳደር እንዳለባቸው ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ መንግስት የሰብአዊ ዕርዳታ እንዲርደስ ለማስቻል አልሞ…

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት ጋር በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከላ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት ጋር በእንጦጦ ፓርክ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሂዷል፡፡ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የበላይ አመራሮችና ሰራተኞች ጋር በመሆን በእንጦጦ ፓርክ…

የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ያለ ምንም የጸጥታ ችግር መከበሩን የፌደራል ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት የተከበረው የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ያለ ምንም የጸጥታ ችግር መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ምስራቅ ዳይሬክተር ኮማንደር ጌትነት ዋሴ እንደገለጹት ÷ በዓሉ በሰላም…

አየር መንገዱ ከፈረንጆቹ ነሐሴ 30 ጀምሮ ወደ ጆርዳን አማን መደበኛ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ነሐሴ 30 ጀምሮ ወደ ጆርዳን አማን መደበኛ የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር ገልጿል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

የደቡብ ወሎ ዞን የዘመቻ ህልውና የክተት ጥሪ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ወሎ ዞን የዘመቻ ህልውና የክተት ጥሪ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በንቅናቄ መድረኩ ላይ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍሰሀ ወልደሰንበትን ጨምሮ የፌዴራል የክልል እና የዞኑ የሥራ ኀላፊዎች እና የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል፡፡…

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ170 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ170 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ከብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በህገ ወጥ መንገድ የአሜሪካ ዶላር ሲያዘዋውር የነበረው የሰሌዳ ቁጥር ኮድ…

ሜሮን ሀደሮ በደራሲዎች ዘርፍ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ፀሃፊ በመሆን በኤኮ ኬይን ተሸላሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሜሮን ሀደሮ በደራሲዎች ዘርፍ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ፀሃፊ በመሆን በስመጥሩ ኤኮ ኬይን በተባለ ድርጅት ተሸላሚ ሆናለች፡፡ ሜሮን ሀደሮ ÷ እንደምሸለም ማሰብ ቀርቶ ከሚሸለሙት ዝርዝር ውስጥ መግባቴ በራሱ ትልቅ ክብር በመሆኑ በጣም አስደንግጦኛል…

በትግራይ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የህወሓት አመራር ብቻ ነው – ዶክተር አረጋዊ በርሄ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ሰብዓዊ ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የህወሓት አመራር ብቻ መሆኑን የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ…