የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ37 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ በዓይነትና በገንዘብ በድምሩ ከ37ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት አድርጓል፡፡ በክልሉ ተወክለው ቦታው ላይ ተገኝተው ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፉን ያስረከቡት የደቡብ ክልል የርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገር ሕልውና ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመቀልበስ የጀመረውን ርብርብ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ Feven Bishaw Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በከፈተው ጦርነት በየደረሰበት የአማራ ግዛት ሁሉ ንፁሃንን በመግደል፣ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈርና የአርሶ አደሩን ጎተራ በመዝረፍ የአማራና የአፋርን ህዝብ እያጎሳቆለ መሆኑን የአማራ ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የኦክስጅን ማምረቻ ሊቋቋም ነው Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከፌዴራል መንግስት በተገኘ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የንግስት ኢሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምራቻ እንደሚቋቋም ዩኒቨርሲቲዉ አስታወቀ፡፡ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሀብታሙ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢራቅ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች በተያዘው ዓመት መጨረሻ ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራቅ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች በተያዘው ዓመት መጨረሻ ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ ተገልጿል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ÷ አሜሪካ በዚህ ዓመት መጨረሻ ላይ ኢራቅ ላይ የነበራትን ተልዕኮ ታጠናቅቃለች ብለዋል፡፡ የኢራቅን ወታደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ያለው የምግብ ክምችት አርብ ያልቃል – የዓለም ምግብ ፕሮግራም Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ያለው የምግብ ክምችት በሚቀጥለው አርብ እንደሚጠናቀቅ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለጸ፡፡ የፕሮግራሙ ዳይሬክተር ዴቪድ ቢዝሊይ፥ በትግራይ የምግብ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች እርዳታውን ለማቅረብ በቀን 100 ተሽከርካሪዎች ወደ ክልሉ መግባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና ዶ/ር ቀንአ ያደታን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ አመራሮች ደም ለገሱ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነአ ያደታን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ለመከላከያ ሰራዊቱ ደጀንነታቸውን ለማሣየት ደም ለግሰዋል፡፡ "ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ" በሚል መርህ ዛሬ በመስቀል አደባባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደረጃ በታች የሆነ 3ሺህ 685 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን ምርት ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ ታገደ Alemayehu Geremew Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከደረጃ በታች የሆኑ 3ሺህ 685 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ገቢ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታግደዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተጠናቀቀው የ2013 በጀት ዓመት አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2013 በጀት ዓመት በተለያዩ መንገድ ሊመዘበር የነበረ ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተችሏል Feven Bishaw Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሊመዘበር የነበረ ከ80 ሚሊየን ብር በላይ በቅድመ መከላከል ስራ ማዳን መቻሉን የደቡብ ክልል ሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽነር ኑሪየ ሱሌ በህገ -ወጥ መንገድ ሊመዘበር የነበረውን 30ሺህ…
ቴክ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ ዲፕሎማ አገኘች Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ በ58 ኪ.ግ ምድብ 7ኛ በመያዝ ዲፕሎማ አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ የወከለው አትሌት ሰለሞን ቱፋ እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በ58 ኪ .ግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሕክምና ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የጤና አገልግሎትን በቀላሉ ማድረስ የሚያስችል የጥሪ ማዕከል ይፋ ሆነ Melaku Gedif Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለተለያዩ የሕክምና ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የጤና አገልግሎትን ለኅብረተሰቡ በቀላሉ ማድረስ የሚያስችል የጥሪ ማዕከል ይፋ ሆነ። የሕክምና ባለሙያዎች ምላሽ የሚሰጡበትን የጥሪ ማዕከል አገልግሎቱን ለማግኘት በቴሌ ብር በኩል የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም…