የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ የተሰበሰበ የዓይነት እና የገንዘብ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት ርክክብ እና ሰራዊቱን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የሀገር ሽማግሌዎች፣አርበኞች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ህፃናትን ለጦርነት የሚያሰማራው አሸባሪው ቡድን በጦር ወንጀል እንዲጠየቅ ስራዎች መጀመር አለባቸው- የስ-ነልቦናና የህግ ምሁራን Tibebu Kebede Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህፃናትን ለጦርነት የሚያሰማራውን የአሸባሪውን ህወሓት ቡድን በጦር ወንጀለኝነት ለማስጠየቅ ስራዎችን መጀመር እንደሚገባ የስ-ነልቦናና የህግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ህፃናት በበኩላቸው እኩዮቻቸው በአሸባሪው ቡድን ለጦርነት መማገዳቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ ስድስት የፓስፖርት የመቀበያ ቦታዎች ይፋ ሆኑ Tibebu Kebede Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ተጨማሪ ስድስት የፓስፖርት የመቀበያ ቦታዎችን ይፋ አድርጓል። ከዚህ ቀደም የፓስፖርት መቀበያ ቦታ ዋናው ፖስታ ቤት ብቻ የነበረ መሆኑን ያስታወሰው ኤጀንሲው፣ አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ በርካታ ብረታ ብረት ተያዘ Tibebu Kebede Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ በርካታ ብረታ ብረት መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አሸባሪው የህዋሓት ጁንታ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ለማድረስና የሀገር ማፍረስ እኩይ ተልዕኮውን ለማሳካት የተለያዩ የኢኮኖሚ አሻጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና አመታዊው የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓል በሰላም ተከብሯል- ፖሊስ Alemayehu Geremew Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አመታዊው የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓል ዛሬ በሰላም መከበሩን ፖሊስ አስታወቀ። የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ድቪዥን ክፍል ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ እንደገለጹት፥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ን ለሚቀላቀሉ የምእራብ ሀረርጌ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ Meseret Demissu Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መከላከያን ለሚቀላቀሉ የምዕራብ ሀረርጌ ወጣቶች ሽኝት ተደርጓል። በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ÷ የምዕራብ ሀረርጌ ወጣቶች የጁንታዉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር አላማ በ2 ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሣሪያ ተያዘ Melaku Gedif Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር አላማ በ2 ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሣሪያ መያዙን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት እና ከህብረተሰቡ ጋር ባደረገው ክትትል ለተለያዩ የሽብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህዳሴ ግድቡ በ48 ሰዓታት ከዳያስፖራው 70 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ Meseret Demissu Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚደረግበት ድረ ገፅ ይፋ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ከ583 ዳያስፓራዎች 70 ሺህ 380 ዶላር መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጰያውያንና የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአራዳ፣ የንፋስ ስልክና የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተሞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራዳ፣ የንፋስ ስልክና የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተሞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ። የአራዳ ክፍለ ከተማ 65 ሚሊየን ብር ለማሰባሰብ አቅዶ 15 ሚሊየን ብር በላይ እንደ ጅማሮ የስንቅ ዝግጅት ማድረጉን የክፍለ ከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የዲጂታል ምጣኔ ሃብት ግንባታ ላይ የሳይበር ጥቃት እንዳይደርስ የ24 ሰዓት ጥበቃ እያደረግን ነው-ኢመደኤ Melaku Gedif Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነችው ባለው የዲጂታል ምጣኔ ሃብት ግንባታ ላይ የሳይበር ጥቃት እንዳይደርስ የ24 ሰዓት ጥበቃ እያደረገ መሆኑን የኢንፎርሜሽንና መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገቷን በቴክኖሎጂ…