እስራኤል እስከ ፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀት መጠኗን 85 በመቶ ለመቀነስ ማቀዷን አስታውቃለች
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እስከ ፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀት መጠኗን 85 በመቶ ለመቀነስ ማቀዷን አስታውቃለች፡፡
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ በፈረንጆቹ 2015 በፈረንሳይ የተፈረመውን የአየር ንብረት…