በጋምቤላ ክልል የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች በቁርጠኝነት እንዲሰሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 5ኛ የምርጫ ጊዜ 6ኛ የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል፡፡
የምክር ቤቱ ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ጁል ናንጋል እንዳሉት ÷በክልሉ ያለውን ሰላም ይበልጥ በማጠናከር የህዝቡን ሁለንተናዊ…