ቢዝነስ ከኦፓል ማዕድን ሽያጭ ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው 2013 በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከተላከ የኦፓል ማዕድን ሽያጭ ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ማዕድን ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ይታየው ተስፋሁን…
ቢዝነስ በአልባሳት ምርት ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በአልባሳት ምርት ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው፡፡ የልብስ ምርት ለማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ ለማድረግ የማምረቻ ተቋማትን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ Meseret Awoke Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ። የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ለአሚኮ እንዳስታወቀው ብርጋዴል ጄኔራል ተፈራ ማሞ የክልሉ ልዩ ኃይል አዛዥ ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ሕዝብ ጁንታውን በመቃወም በነገው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ Melaku Gedif Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሕዝብ የሕወሓት ጁንታን በመቃወም በነገው ዕለት (ሐምሌ 15 ቀን 2013 ዓ.ም) በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ሰላማዊ ሰልፉ ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ እስከ አጋማሽ ቀን…
ስፓርት ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ኬኒያን ከደቡብ ሱዳን ባገናኘው መርሃ ግብር ኬኒያ ድል ቀንቷታል፡፡ በዚህም እየተካሄደ በሚገኘው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፏን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ…
ቢዝነስ አየር መንገዱ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ Tibebu Kebede Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ ኦ ኢ ኤም ሰርቪስ ከተሰኘው የአውሮፕላን አካላት አምራችና የጥገና አገልግሎት አቅራቢ ኩባንያ ጋር የተፈረመ ሲሆን፥ ለረጅም አመታት የሚቆይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ክልል ልዩ ኃይሎች የሕዳሴ ግድቡን ቀጠና ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጠና ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ግዳጃቸውን ለመወጣት ቁርጠኞች መሆናቸውን የደቡብ፣ ሲዳማ እና የጋምቤላ ክልል ልዩ ሃይሎች ገለጹ። ሃገራዊ ጥሪውን ተቀብለው በመተከል ዞን የሕዳሴ ግድብ ቀጠና ግዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለልዩ ሃይልና ሚሊሻ ድጋፍ ማድረጋችን እንቀጥላለን – የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች Melaku Gedif Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ህወሓት የተቃጣውን ጥቃት በጋራ ለማክሸፍ መስዋዕት እየከፈለ ላለው መከላከያ ሰራዊት፣ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ድጋፍ ማድረጋችን እንቀጥላለን አሉ የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች። ነዋሪዎቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤኒሻንጉል ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ነገ ይጀመራል Melaku Gedif Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ እንደሚያካሂድ የክልሉ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ የምክር ቤቱ ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አለምነሽ ይባስ እንደገለጹት ÷ምክር ቤቱ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት 12ኛ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደራሲ ጋዲሳ ብሩ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ Melaku Gedif Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፋን ኦሮሞ ልብ ወለድ መጽሃፍ ደራሲ ጋዲሳ ብሩ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ፡፡ የቀበር ስነ-ስርዓቱ ቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና አድናቂዎቹ በተገኙበት በአዲስ አበባ ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል፡፡…