Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለኢድ አል አድሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 442ኛው የኢድ-አል አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕከታቸው አስተላልፈዋል፡፡ ህዝበ ሙስሊሙም…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በመልዕክታቸውም "የኢትዮጵያ ሀገራችን ብርቱ ልጆች ያለባቸው ከፍተኛ ውስጣዊ እና ውጫዊ ጫና ሳይበግራቸው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለኢድ አል አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1 ሺህ 442ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የመታዘዝና የመስዕዋት በዓል ነው። ነቢዩ ኢብራሒም ለፈጣሪያቸው ያላቸውን…

የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ በተወለዱ በ87 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ የከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የቀብር ስነ ስርዓት በነገው ዕለት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ከቀኑ 6፡30 የሚፈጸም ሲሆን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት…

የግድቡ ሁለተኛ ሙሌት የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ አሸናፊነት እውን ያደረገ ነው – የህግ ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግድቡ ሁለተኛ ሙሌት የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ አሸናፊነት እውን ያደረገ መሆኑን የህግ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ሙሌቱ የመንግስትና የህዝብ መተማመን የሚጨምር፣ የዲፕሎማሲ አሰላለፉን የሚቀይር እና ሀሳብን በእውነት የሚያፀና ነው ብለዋል፡፡…

የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ጦርነት ላይ በማሰለፍ እየፈፀመ ያለው ከባድ ወንጀል ጭካኔው ያሳየ ነው – የጨፌ አባላት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ወደ ጦርነት በማሰለፍ እየፈፀመ ያለው ከባድ ወንጀል ጭካኔውን ያሳየ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ) አባላት ገለጹ። የህወሃት የሽብር ቡድን ህፃናትና ታዳጊዎችን አስገድዶ ወደ ጦርነት በማስገባት በዓለም…

አቶ ደመቀ መኮንን ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፥ ‘‘ለ1442ተኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አል አድሓ ዓረፋ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፥ አብሮ…

የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት…

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ ኃይለማሪያም “ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ የግድቡ ጠቅላላ…

የኢትዮጵያን አንድነት የሚፈታተነውን ጁንታ ለማንበርከክ ከሰራዊታችን ጎን እንቆማለን-የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሠላምና አንድነት የሚፈታተነውን የሽብር ቡድን ህወሓት ለማንበርከክ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንቆማለን አሉ የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎቹ የኢትዮጵያውያንን ሠላምና አንድነት የሚፈታተነውን ጁንታ(ህወሓት) ለመጨረሻ ጊዜ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ የድል ብስራት ቀን ነው-ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  "የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ የድል ብስራት ቀን ነው" ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ለኢዜአ በሰጡት መግለጫ…