Fana: At a Speed of Life!

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢድ አል አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳቹህ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለ1 ሺህ 142ኛው የኢድ አል አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳቹህ መልእክት አስተላለፉ፡፡ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ1 ሸህ 442ኛው የኢድ አል አድሀ…

ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በሁለት ተርባይኖች ሀይል ለማመንጨት የሚያስፈልገውን የውሃ መጠን መያዝ አስችሏል- ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በሁለት ተርባይኖች ሀይል ለማመንጨት የሚያስፈልገውን የውሃ መጠን መያዝ ማስቻሉን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው…

የተለያዩ ሚኒስትሮች የታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለኢድ አል አድሐ በዓል (አረፋ በዓል) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በዓሉ የሀገራችሁን ሰላም እና እድገት የምታስቡበት፣ ለተቸገሩ ወገኖቻችሁ እንደየ አቅማችሁ…

ሀብል የተሰኘችው የአሜሪካ የጠፈር ቴሌስኮፕ ጥገና ተደርጎላት ወደ ስራዋ ተመለሰች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀብል የተሰኘችው የአሜሪካ የጠፈር ቴሌስኮፕ ኮምፒውተሯ ላይ በደረሰ እክል ስራ ካቆመች ወዲህ በዘርፉ ኢንጅነሮች ጥገና ተደርጎላት እንደገና ወደ ስራ መመለሷ ተሰማ፡፡ ሀብል ቴሌስኮፕ ስራ ያቆመችው በፈረንጆቹ ከሰኔ 13 ጀምሮ መሆኑን ቢቢሲ በዘገባው…

ጃኮብ ዙማ የፍርድ ሂደታቸውን በበይነ መረብ ተከታተሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ የፍርድ ሂደታቸውን በበይነ መረብ ተከታትለዋል፡፡ ዙማ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ስር ውለው ማረሚያ ቤት መግባታቸው ይታወሳል፡፡ የፍርድ ሂደታቸውን ዳኞች እና እሳቸው በተሳተፈቡት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዳዩን አስመልክተው በትዊተር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በመልዕክታቸውም፥ እዉነትን ይዘን በራሳችን…

አቶ ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት መርሃግብር በተሳካ ሁኔታ በመከናወኑ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ በመከናወኑ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። አቶ ደመቀ መኮንን  በማህበራዊ የትስስር…

ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፍሰስ ጀምሯል -ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም የሁለተኛውን አመት የህዳሴ ግድብ ሙሌት ተገባዶ ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፈሰስ መጀመሩን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል። ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በትዊተር ገጻቸው ላይ…