የሀገር ውስጥ ዜና የአረፋ በዓል በባህርዳር ከተማ እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሁነቶች እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሰይድ ሙሐመድን ጨምሮ የሃይማኖት አባቶች፣ ጥሪ የተደረገላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በደሴ እና ወልድያ ከተሞች እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)1 ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በደሴ እና ወልድያ ከተሞች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የደሴ ከተማ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ከማለዳ ጀምሮ በተክቢራና በሌሎችም ሃይማኖታዊ ክንውኖች በዓሉን እያከበሩ ሲሆን፥ በፉርቃን መስጅድ የኢድ ሶላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ደራሲ ጋዲሳ ብሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፋን ኦሮሞ ልብ ወለድ መጽሃፍ ደራሲ ጋዲሳ ብሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ደራሲ ጋዲሳ “ኩሳ ገዶ” በተሰኘ የመጀመሪያው የአፋን ኦሮሞ የረጅም ልብ ወለድ ደራሲነቱ ይታወቃል፡፡ ደራሲ ጋዲሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺ ህ 442 ኛው የኢድ አል አደሃ በዓል በሀዋሳ ከተማ ተከብሯል Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺ 442 ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በሀዋሳ ከተማ ሚኒሊየም አደባባይ ህዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት ተከብሯል፡፡ በዓሉ በተለያዩ የእስልምና እምነት ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ሰላም ከሌለ የሀይማኖት ስርአታችንን መፈጸም አይቻልምና ለሀገር ሠላም ልንተባበር ይገባል ተባለ Meseret Awoke Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር ሰላም ከሌለ የሀይማኖት ስርአታችንን መፈጸም አይቻልምና ለሀገር ሠላም ልንተባበር ይገባል ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን እስልምና ጉዳይ ሰብሳቢ ሸህ ከድር ሁሴን ገለጹ፡፡ ይህ የተባለው በኮምቦልቻ ከተማ 1442ኛው የኢድ አል አድሀ አረፋ በአል የጀመአ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረፋ በዓል በተለያዩ የዓለም ሃገራት Meseret Awoke Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 442ኛው ኢድ-አል አድሐ (አረፋ) በዓል በተለያዩ የዓለም ሃገራት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በድምቀት ከሚከበርባቸው ሃገራት መካከል ሳዑዲ አረብያ የምትጠቀስ ሲሆን፥ የእምነቱ ተከታይ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ወደ መካ አረፋ ስፍራ ሃጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዛሬ ስራችን ቤታችን ያፈራውን እርድ ጨምሮ ሌሎችን ለተቸገሩ ወገኖች ማካፈል ነው – ሃጂ ሙፍቲ እድሪስ Meseret Awoke Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬ ስራችን ቤታችን ያፈራውን እርድን ጨምሮ ለሌሎችን በማካፈል የምናስታወሰው ነው ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ገልጸዋል፡፡ በአዲስ አበባ ስቴዴየም እስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ አል…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሰዋትና የአንድነት በዓል በመሆኑ የፈጣሪን ትዕዛዝ ማክበር ይገባል-ሃጂ ሱልጣን አማን Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረፋ የመሰዋት እና የአንድነት በዓል በመሆኑ የፈጣሪን ትዕዛዝ ማክበር ከምእመናን እንደሚጠበቅ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ሱልጣን አማን ተናግረዋል፡፡ 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ ተከበረ Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ በአባ ጅፋር አደባባይ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ የከተማዋ የእስልምና እምነት ተከታዮች ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተከበረ ነው Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በበዓሉ የኢትዮጵያ…