የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለኢድ አል አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1 ሺህ 442ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የመታዘዝና የመስዕዋት በዓል ነው። ነቢዩ ኢብራሒም ለፈጣሪያቸው ያላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ በተወለዱ በ87 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ የከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የቀብር ስነ ስርዓት በነገው ዕለት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ከቀኑ 6፡30 የሚፈጸም ሲሆን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግድቡ ሁለተኛ ሙሌት የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ አሸናፊነት እውን ያደረገ ነው – የህግ ምሁራን Tibebu Kebede Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግድቡ ሁለተኛ ሙሌት የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ አሸናፊነት እውን ያደረገ መሆኑን የህግ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ሙሌቱ የመንግስትና የህዝብ መተማመን የሚጨምር፣ የዲፕሎማሲ አሰላለፉን የሚቀይር እና ሀሳብን በእውነት የሚያፀና ነው ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ጦርነት ላይ በማሰለፍ እየፈፀመ ያለው ከባድ ወንጀል ጭካኔው ያሳየ ነው – የጨፌ አባላት Meseret Awoke Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ወደ ጦርነት በማሰለፍ እየፈፀመ ያለው ከባድ ወንጀል ጭካኔውን ያሳየ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ) አባላት ገለጹ። የህወሃት የሽብር ቡድን ህፃናትና ታዳጊዎችን አስገድዶ ወደ ጦርነት በማስገባት በዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፥ ‘‘ለ1442ተኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አል አድሓ ዓረፋ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፥ አብሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት… Meseret Demissu Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ ኃይለማሪያም “ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ የግድቡ ጠቅላላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን አንድነት የሚፈታተነውን ጁንታ ለማንበርከክ ከሰራዊታችን ጎን እንቆማለን-የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች Melaku Gedif Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሠላምና አንድነት የሚፈታተነውን የሽብር ቡድን ህወሓት ለማንበርከክ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንቆማለን አሉ የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎቹ የኢትዮጵያውያንን ሠላምና አንድነት የሚፈታተነውን ጁንታ(ህወሓት) ለመጨረሻ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ የድል ብስራት ቀን ነው-ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ Meseret Demissu Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ የድል ብስራት ቀን ነው" ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ለኢዜአ በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Tibebu Kebede Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ጠዋት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚኖረው የጠዋት ስግደት ምክንያት አሽከርካሪዎች አማራጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛው ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የተለያዩ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን…