Fana: At a Speed of Life!

የመሰዋትና የአንድነት በዓል በመሆኑ የፈጣሪን ትዕዛዝ ማክበር ይገባል-ሃጂ ሱልጣን አማን

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረፋ የመሰዋት እና የአንድነት በዓል በመሆኑ የፈጣሪን ትዕዛዝ ማክበር ከምእመናን እንደሚጠበቅ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ሱልጣን አማን ተናግረዋል፡፡ 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል…

1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ በአባ ጅፋር አደባባይ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ የከተማዋ የእስልምና እምነት ተከታዮች ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…

1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በበዓሉ የኢትዮጵያ…

ዓለም አቀፍ እና የግብጽ ሚዲያዎች በህዳሴው ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት ዙሪያ ምን አሉ ?

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጽ አህራም ኦን ላይን፥ ኢትዮጵያ ግድቡን ሞልቻለሁ ብላለች የሚል ርዕስ በመሰጠት ከሙሌቱ ጋር ተያይዞ የተለያዩ ሃሳቦችን አንስቷል፡፡ የውሃ ሙሌቱ የታችኞቹ የተፋሰስ ሀገራት ማለትም ግብጽ እና ሱዳን ሳይስማሙ የተከናወነ ነው ይላል አህራም…

የየህዳሴው ግድብ ተጠናቆ ሪቫን እስከሚቆረጥ ድጋፋቸን ተጠናክሮ ይቀጥላል – የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) የህዳሴው ግድብ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ሪቫን እስከሚቆረጥ ድረስ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ገለፁ። በዩንቨርስቲው የሁለተኛ ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን አስመልክቶም ደስታቸውን እና…

የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ከንጋቱ 12 ሰዓት ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) 1442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ሀምሌ 13 ቀን 2013 ዓ/ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ለዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ህብረተሰቡ ይህንን አውቆ…

በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር በድምቀት እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጌያለሁ – የፌዴራል ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በድምቀት እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ፌዴራል ፖሊስ ለመላው ህዝበ ሙስሊም እንኳን ለ1 ሺህ 442ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የአንድነታችን ማኅተም ነው- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የታላቁ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ውኃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ በመጠናቀቁ የተሰማውን ልባዊ ደስታ ገለጸ፡፡ ምክር ቤቱ ደስታውን በተለያዩ ክፍለ ዓለማት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም…

ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶክተር አኔቴ ዌበር ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ሚኒስትሯ በሀገሪቱ እየተካሄደ ስላለው ሁሉን አቀፍ ብሄራዊ የምክክር ሂደት እና እያስገኘ ስላለው…

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የታየው አንድነት በሁሉም መስኮች መጠናከር አለበት – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የአንድነታችን ምልክትና የጋራ አሻራችን የሆነው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር…