የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል 19 በመቶ የነበረው የደን ሽፋን ወደ 23 በመቶ ከፍ ብሏል Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መደረጉን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታውቋል። በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪና የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንሶ ዞን ለብልጽግና ፓርቲ የማጠቃለያ የድጋፍ ሰልፍና ምርጫ ቅስቀሳ ተካሄደ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ለብልጽግና ፓርቲ የማጠቃለያ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ እና የዞኑን አመራሮች ጨምሮ በዞኑ ስር ካሉ ሶስት ወረዳዎችና አንድ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ለ148 የግል ዕጩዎች የ50 ሺህ ብር ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ148 የግል ዕጩዎች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ለምርጫ ዕለት ወጪያቸው ማካካሻ ገንዘብ እንዲሰጥ ወስኗል። የምርጫ ቦርድ የኮሚዩኒኬሽን አማካሪ ሶሊያ ሽመልስ መግለጫ የሰጡ ሲሆን፥ በመግለጫቸውም ለፌዴራልና ክልል ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቅመ ደካሞችን ከጎዳና ለማንሳት የጀመርነው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል- ወይዘሮ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በተለያዩ መድረኮች የተበረከቱላቸውን የጋቢ ስጦታዎች ለአቅመ ደካምች በስጦታ አበረከቱ፡፡ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በፒያሳ አካባቢ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እና በቤኒ መስጂድ በመገኘት በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀይ መስቀል በትግራይ ክልል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉና ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አሰታውቋል። በማህበሩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሉሊት ከሩዋንዳ ፖሊቴክኒክ ምክትል ቻንስለር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩዋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሉሊት ዘውዴ ከሩዋንዳ ፖሊ ቴክኒክ ምክትል ቻንስለር ዶክተር ጄምስ ጋሹምባ፣ ከአካዳሚክ ጥናትና ተቋማዊ ልማት ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሲልቪ ሙሲዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የፖሊ ቴክኒክ አመራሮቹ ኢትዮጵያ በቴክኒክና…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ መልክት በብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ Amare Asrat Jun 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ALO3eGGur3o
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች በንቃት አካባቢያቸውን መጠበቅ አለባቸው – አቶ አገኘሁ ተሻገር Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በንቃት አካባቢያቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የባሕር ዳር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የመዝጊያ መርኃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል…
የዜና ቪዲዮዎች ከብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚደንት ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) ጋር የተደረገ ቆይታ Amare Asrat Jun 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=gExViCCwsNY
የሀገር ውስጥ ዜና አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 4 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአክሱም፣ ዓድዋና እና ሽረ ከተሞች ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ነው ድጋፉን ያደረገው፡፡ ድጋፍ የተደረገላቸው…