የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ በረራ ጀመረ::
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዛሬ ወደ መቐለ በረራ ያደረገው ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቶ ነው።…