Fana: At a Speed of Life!

የአዌቱ ወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በጅማ ከተማ የተገነባው የአዌቱ የወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት መርቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶችን ያስመርቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ምክትል…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ለፀጥታው ምክር ቤት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልክዕተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ መደበኛ ባልሆነ ስብሰባ ላይ ለፀጥታው ምክር ቤት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጡ፡፡ አምባሳደር ታዬ በዚህ ወቅት መንግስት በክልሉ ያለውን ሰብአዊ ሁኔታ ማሻሻል ያለውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጅማ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጅማ ገብተዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የአዌቱ ወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክትን ጨምሮ ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ፕሮጀክቶችን ያስመርቃሉ። በተጨማሪም በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ለብልፅግና ፓርቲ በሚደረገው…

በጅማ ከተማ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ዛሬ ይመረቃሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃሉ። በከተማው በ2013 ዓ.ም አስራ አምስት አዳዲስና ሰባት ነባር በአጠቃላይ 22 ፕሮጀክቶችን ሰርቶ ለማጠናቅ ተቅዶ 21ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለምርቃት ዝግጁ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ቦታዎች ለትራፊክ ዝግ መሆናቸውን ፖሊስ ስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚደርጉትን የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳ ምክንያት በማድረግ በከተማዋ አንዳንድ ቦታዎች ለተወሰነ ሰዓት መንገዶች ለትራፊክ ዝግ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡…

የአረብ ሊግ የህዳሴው ግድብ በተመለከተ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የለውም-የኢትዮጵያ መንግስ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረብ ሊግ በህዳሴ ግድብ ላይ በኳታር ተወያይቶ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል መንግስት ኮንኖታል፡፡ ሚዛናዊነት የጎደለው እና ወደ አንድ ወገን ያደለ ወሳኔ እንደሆነ የኢትዮጰያ መንግስት መግለጫ…

ምክር ቤቱ የቀረበውን ረቂቅ አዋጅንና ደንብ መርምሮ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባኤው የውጪ ድግግሞሽን ኦዲትን ለማስቀረት የወጣውን ረቂቅ አዋጅና የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽንን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ ደንብ መርምሮ አፅድቋል፡፡ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳቦቹን…

በድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ዙርያ የተደረጉ የቅኝ ግዛት ውሎች ተቀባይነት የላቸውም- በኬንያ የኡጋንዳ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ አለም ኬንያ ከሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደሩ በኬንያ ከስዊዛርላንድ አምባሳደር  ቫሌንቲን ዜልዌጌር፣ ከአዲሱ የኡጋንዳ አምባሳደር ዶክተር ሀሰን ዋስዋ እንዲሁም ከቤላሩስ አምባሳደር…