Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ አፍሪካ የተከሰተው አለመረጋጋት የታቀደና ዴሞክራሲ ላይ የተሰነዘረ ጥቃት ነው – ሲሪል ራማፎሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ የተከሰተው አለመረጋጋት ቀደም ተብሎ የታቀደ እና ዴሞክራሲን ለማኮሰስ የተፈፀመ ነው ሱሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ገለጹ። የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ መታሰራቸውን ተከትሎ በሀገሪቱ በተነሳው አለመረጋጋት…

የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር  በኢትዮጵያና በኤርትራ  ጨዋታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያና ኤርትራ እያደረጉት ባለው ጨዋታ  ተጀመራል። ኢትዮጵያ ዊልያም ሰለሞን ባስቆጠራት ግብ  1 ለ 0 እየመራች ትገኛለች።…

ከኦሮሚያ ክልልና ከአማራ ክልል  የተውጣጡ ወጣቶች በጣርማ በር ወረዳ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ከኦሮሚያ ክልልና ከአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተውጣጡ  ወጣቶች በጣርማበር ወረዳ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ መርሃ ግብሩ የሁለቱን ህዝቦች ትስስር ይበልጥ ያጠናክራል ተብሎ ታምኖበታል፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ የተሳተፉት የሰሜን…

ከሳዑዲ አረቢያ 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ከሳዑዲ አረቢያ 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በሳዑዲ አረቢያ  በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች  ወደ አገራቸው ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት በትናንትናው ዕለት 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም…

ፍትህ በማግኘት ሂደት ውስጥ  ባህላዊ ፍርድ ቤት  ጉልህ ድርሻ አለው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትህ  በማግኘት  ሂደት ውስጥ ባህላዊ ፍርድ ቤት ጉልህ ድርሻ  እንዳለው የኦሮሚያ  ክልላዊ መንግስት  ርዕሰ መስተዳድር  አቶ ሽመልስ አብዲሳ  ተናገሩ፡፡ በክልላችን ህዝብ እውቀት እና ፍልስፍና ላይ በመመስረት ከውጭ ሀገራት የምንቀዳቸውን ነገሮች…

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ ቤት በሚቀጥለው ዓመት ለጉብኝት ክፍት ሊሆን ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ ቤት ጥገናው ተጠናቆ በሚቀጥለው ዓመት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ገለጸ፡፡ የተከበሩ የአለም ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ ቤት አብዛኛው…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካይ አቱዋል ካሬ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በተባበሩት መንግሥታት የተጫወተውን ሚና አስመልክቶ…

የጎንደር ከተማ ሚሊሻ አባላት የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ እና ዘመቻ ለህልውና ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ከተማ ሚሊሻ አባላት የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ እና ዘመቻ ለህልውና ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ወረታው አቡሃይ እንደተናገሩት፥ የሚሊሻ ኃይላችን የሚሰጠውን…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 476 የፖሊስ መኮንኖች አስመርቋል። ሠልጣኞቹም በፖሊሰ ሳይንስ፣ በስነ-ወንጀልና ወንጀል ፍትህ፣ በነርሲንግ እንዲሁም በፖሊስ መኮንንነት ዘርፍ ትምህርታቸውን…

የጨፌ ኦሮሚያ የሁለተኛ ቀን ውሎ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአፈጻጸም ሪፖርት በማዳመጥ ውሎውን ቀጥሏል፡፡ የፍርድ ቤቱ ፕሬዚደንት ጋዛሊ አባሲማል ሪፖርቱን ለጨፌ አባላት ያቀረቡ ሲሆን፥ የክልሉ ፍርድ ቤቶች አፈጻጸም 94ነጥብ 68በመቶ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ይህ አፈጻጸምም…