Fana: At a Speed of Life!

ወንጀልና ሊያጋጥሙ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመከላከል ድርጅቶችና ግለሰቦች የተከራዮችን ማንነት እንዲያረጋግጡ ፖሊስ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) ወንጀልና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ሌሎች የፀጥታ ችግሮችን አስቀድሞ ለመከላከል እንዲቻል መኖሪያ ቤት እና የመኝታ አገልግሎት የሚሰጡ ልዩ ልዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች የተከራዮችን ማንነት እንዲያረጋግጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡ በ…

የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ባስገነባው ት/ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ባስገነባው ባንቆ ጣጣቱ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሄዷል፡፡ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩን ያካሄዱት የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ እና ተማሪዎች…

በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ኬንያ ጅቡቲን ረታች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረገ የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ኬንያ ጅቡቲን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸንፍ በውድድሩ የመጀመሪያዋ ሶስት ነጥብ ያገኘች አገር ሆናለች፡፡ በትናንትናው እለት የተጀመረው ውድድር እስካሁን ሶሰት ጫዋታዎችን ያሰተናገደ…

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከላትን ጎብኝተዋል:: ርዕሰ መስተዳድሩ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን ነው የአረፋ በዓልን…

በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የአገሪቷ የመጨረሻ ምሽግ እንጂ የአንድ ፖለቲካ ድርጅት ምሽግ አይደለም- ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የአገሪቷ የመጨረሻ ምሽግ እንጂ የአንድ ፖለቲካ ድርጅት ምሽግ እንዳልሆነ የአገር መከላከያ የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ።…

በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ጨዋታ ኡጋንዳና ኮንጎ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኡጋንዳና ኮንጎ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች እግር ኳስ ውድድር ትናንት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ዛሬ…

ለሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሰው የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል ሽኝት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሰው የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል የሽኝት መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በመርሃ ግብሩ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅሕፈት ቤት ሀላፊ…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የልዑካን ቡድን ከአምባሳደር መለስ ዓለም ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የልዑካን ቡድን በኬንያ ከኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለምና በኬንያ ከሚገኙ የተለያየ የሃይማኖት ተቋማት የሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያየ፡፡ በውይይቱም ከሀገር ውጭ ሁለተኛ የሆነውን…

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል ምክር 5ኛ አመት 13ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በጅግጅጋ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የ12ኛውን መደበኛ ቃለ ጉባኤ ማፅደቅ፣ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሪፖርት ማድመጥ፣ የክልሉን ኦዲት ሪፖርት ማድመጥ፣ በ2013…

ተመላሽ የመከላከያ ሠራዊት አባላት አሸባሪው ትህነግን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመላሽ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ወደ ግንባር በመዝመት አሸባሪው ትህነግን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የባሕር ዳር ተመላሽ የመከላከያ ሠራዊት ማኅበር የህልውና ዘመቻ አስመልክቶ ውይይት አድርጓል።…