ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስ ለኢድ አል አረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስለኢድ አል አረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የአረፋ በዓል በሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘንድ ትልቁ በዓል መሆኑን…