የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ልዑክ ወደ ኬንያ አቀና Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ልዑክ በሁለትዮሽና በቀጠናው ሠላም ዙሪያ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ዛሬ ማምሻውን ወደ ኬንያ አቅንቷል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጸሐፊ የሚመራ ልዑክ ከኬኒያው አቻው ጋር በሁለትዮሽና…
ስፓርት ለሴካፋ ውድድር የእንኳን ደህና መጣችሁና የእራት ግብዣ መርሃ ግብር ተካሄደ Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሴካፋ ውድድር የእንኳን ደህና መጣችሁና የእራት ግብዣ መርሃ ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ ኢትዮጵያ የእግርኳስ የፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጋምቤላ ክልል ልዩ ሃይል አባላት ሽኝት ተደረገ Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሰው የጋምቤላ ክልል ልዩ ሃይል አባላት ዛሬ ማምሻውን የሽኝት መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን ህዝብ የሚመጥንና ተጠቃሚነቱን የሚያረጋግጥ ስራ መስራት ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ህዝብ የሚመጥን እና ተጠቃሚነቱን የሚያረጋግጥ ስራ መስራት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልሽ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ጨፌው 14ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄደ የጀመረ ሲሆን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም የተመደቡ 5 ሺህ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ 5 ሺህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲው መግባት ጀምረዋል። ተማሪዎቹ ዩኒቨርሲቲው ሲደርሱ የአካባቢው ህብረተሰብ፣ የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ነባር ተማሪዎች አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሐሰን ታጁ ከኩዌት ፈንድ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጄኔራል ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኩዌት የኢትዮጵያ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሐሰን ታጁ ከኩዌት ፈንድ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጄኔራል ጋኒም ሱለይማን አል-ጋኒም ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በኢትዮጵያና በተቋሙ መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነገ ያስመርቃል ዮሐንስ ደርበው Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 237 ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ከማል አብዱራሂም እደገለጹት÷ በነገው ዕለት የሚመረቁት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ ህዝቡን በማቀናጀት በወንድሞቻችን አብሮነት በኢትዮጵያ ላይ የሚሰነዘረውን የውስጥና የውጭ ትንኮሳ ለማክሸፍ ዝግጁ ነው- የሶማሌ ክልል Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ክልሉ ህዝቡን በማቀናጀት በወንድሞቻችን አብሮነት በኢትዮጵያ ላይ የሚሰነዘረውን የውስጥና የውጭ ትንኮሳ ለማክሸፍ ዝግጁ መሆኑን የሶማሌ ክልል አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ነገ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን በነገው ዕለት ያካሄዳል፡፡ የምክር ቤቱ የፕሬስ እና የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አዲስአለም እንቻለው ጉዳዩን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ምክር ቤቱ ነገ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ልታደርግ ነው Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሜሪካ 453 ሺህ 600 ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑ ተገለጸ። በአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚደረገው ክትባት "ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን" የተባለው ክትባት ሲሆን የፊታችን ሰኞ በአዲስ…