የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የሚመሰረተው ፓርላማ ውጤታማ እንዲሆን የሚያግዘው ጽ/ቤት ሊኖር ይገባል ተባለ Meseret Demissu Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚመሰረተው ፓርላማ ውጤታማ እንዲሆን የሚያግዘው ጽህፈት ቤት ሊኖር ይገባል ተባለ። በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው በዚህ የምክክር መድረክ ላይ አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎና ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለን ጨምሮ የምክር ቤቱ እና የጽህፈት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቦይንግ ካምፓኒ ለተጎጂዎች ለመክፈል ቃል የገባውን የ500 ሚሊየን ዶላር ካሳ መክፈል ጀመረ Meseret Demissu Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦይንግ ካምፓኒ ምርት የሆኑ ሁለት አውሮፕላኖች እኤአ በ2018 በኢንዶነዢያ እንዲሁም በ 2019 ደግሞ በኢትዮጵያ አደጋ ለገጠማቸው ተጎጂ ቤተሰቦች ለመክፈል ቃል የገባውን የ500 ሚሊየን ዶላር የካሳ ክፍያ መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ በሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር ከ351 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ Meseret Demissu Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በነገው እለት 351 ሚሊየን 735 ሺህ ችግኝ በዘመቻ ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ማኖር መርሃግብር በክልል ደረጃ የሚከናወነውን ሥነሥርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 385 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 385 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው ለመመለስ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎች በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ እንደሚገኙ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሀፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Meseret Demissu Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ እና ወደሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙት ባለፈው ሳምንት ከሰኔ 20 እስከ ሐምሌ 2 ቀን 2013 ዓ.ም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ የኮቪድ 19 እንቅስቃሴ ገደብ ተራዘመ Alemayehu Geremew Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት ሲሪል ራማፎሳ የኮቪድ 19 ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ዜጎች ለቀጣይ ሁለት ሳምንታት በቤታቸው እንዲቆዩ ትእዛዝ ማስተላለፋቸው ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚደንቱ ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉ እንዲቆዩ ትዕዛዝ ያስተላለፉ ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የሮቤ ከተማ የተቀናጀ መናሃሪያ ተመረቀ Meseret Demissu Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮቤ ከተማ የተቀናጀ መናሃሪያ ተመርቋል። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚደንት እና የከተማ ልማት ክላሰተር አስተባባሪ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የሮቤ ከተማን የተቀናጀ መናሃሪያ መርቀው ከፍተዋል። የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን ለህብረተሰቡ ዘመናዊና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሚፈጠሩ ችግሮች ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በሳይንስና ምርምር በመደገፍ መፍትሄ ማድረግ ይገባል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የመጀመሪያውን የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ ኮንቬንሽኑ ወደ “እውቀት መር ኢኮኖሚ” በሚል መሪ ቃል…
ስፓርት ጣሊያን የአውሮፓ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ጣልያን ሻምፒዮን ሆናለች፡፡ በዌምብሌይ ስታዲየም በተካሄደው የፍጻሜ ጨዋታ ጣሊያን እንግሊዝን በፍጽም ቅጣት ምት በማሸነፍ ነው ሻምፒዮን የሆነችው፡፡ ጨዋታው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ19 መከላከያ ቁሳቁሶች ወደ ኢትዮጵያ ተልከዋል ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዳያስፖራው ማህበረሰብ የተበረከቱ የኮቪድ-19 መከላከያ ቁሳቁሶች ወደ ኢትዮጵያ መላካቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍጹም አረጋ ጽፈዋል። በኢትዮጵያ ኮቪድ 19ን ለመከላከል በዳያስፖራ ወገኖች ኤምባሲያችን…