Fana: At a Speed of Life!

ጣሊያን የአውሮፓ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ጣልያን ሻምፒዮን ሆናለች፡፡ በዌምብሌይ ስታዲየም በተካሄደው የፍጻሜ ጨዋታ ጣሊያን እንግሊዝን በፍጽም ቅጣት ምት በማሸነፍ ነው ሻምፒዮን የሆነችው፡፡ ጨዋታው…

የኮቪድ19 መከላከያ ቁሳቁሶች ወደ ኢትዮጵያ ተልከዋል

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዳያስፖራው ማህበረሰብ የተበረከቱ የኮቪድ-19 መከላከያ ቁሳቁሶች ወደ ኢትዮጵያ መላካቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍጹም አረጋ ጽፈዋል። በኢትዮጵያ ኮቪድ 19ን ለመከላከል በዳያስፖራ ወገኖች ኤምባሲያችን…

ሮተሪ ኢትዮጵያ 5 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁሶችን ለጤና ተቋማት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሮተሪ ኢትዮጵያ 5 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁሶችን 23 ለሚሆኑ የጤና ተቋማት እንዲደርስ ድጋፍ አድርጓል። የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ በርክክብ ስነስርዓቱ ላይ በመገኘት ሮተሪ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአቢሲኒያ ባንክ ፣…

ም/ቤቱ ያሉበትን ውስንነቶች ከወዲሁ ማቃናት አለበት – አቶ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው የምክክር መድረክ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያሉበትን ውስንነቶች በማቃናት ለቀጣዩ ፓርላማ ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር እንደሚገባው አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ጠቁመዋል፡፡ ለሁለት ቀናት በቆየው የምክክር መድረክ የፓርላማ…

በኢትዮጵያ የኤሮስፔስ ምህድንስና የድህረ ምረቃ ትምህርት መሰጠት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ በኤሮስፔስ ምህድንስና ዘርፍ የድህረ ምረቃ ትምህርት መስጠት ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር የሺሩን አለማየሁ በኤሮስፔስ ምህንድስና ዘርፍ በ2014 ዓ.ም በአዲስ…

የውጪም ሆነ የውስጥ ጠላቶችን ጫና ተቋቁሞ መወጣት የሚቻለው በአንድነት ሲቆም ነው – የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሰራተኞች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጪም ሆነ የውስጥ ጠላቶችን ጫና ተቋቁሞ መወጣት የሚቻለው በአንድነት ሲቆም መሆኑን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሰራተኞች ገለጹ። በቅርቡ በፀጥታው ምክር ቤት በቀረበው የሕዳሴው ግድብ ጉዳይ የሦስትዮሽ ድርድሩ ወደ አፍሪካ ህብረት እንዲመለስ በምክር ቤቱ…

በመዲናዋ በአንድ ጀምበር 1ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ ተተከለ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ከ1ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ችግኞችን መተከሉ ተገለጸ። በ11 ክፍለከተምች ከማለዳዉ ጀምሮ በተከናወነው በአንድ ጀምበር የ1 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል በእቅድ መያዙ ይታወሳል።…

በህገ ወጥ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሱዳን ሊወጡ የነበሩ 51 ሰዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውሃ ከተማ በህገ ወጥ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሱዳን ሊሻገሩ የነበሩ 51 ግለሰቦችን ትናንት መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። የምእራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ወርቄ ጫኔ…

የሶማሊያ ፕሬዚደንት መሃመድ ፋርማጆ ለጠ/ሚ ዐቢይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሊያ ፕሬዚደንት መሃመድ ፋርማጆ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚደንቱ በመልዕክታቸው ‘‘ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ህዝብ ይሁንታ እንደገና በማግኘትዎ እንኳን ደስ አለዎት’’…

የመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ውጤት አስመልክቶ ከብልጽግና ፓርቲ የተላለፈ መልዕክት

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀምሌ 3 ቀን 2013 ዓ.ም የተገለጸውን የመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ውጤት አስመልክቶ ብልጽግና ፓርቲ መልዕክት አስተላልፏል። ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የተካሄደው አገራዊ ምርጫ በእርግጥም የኢትዮጵያን አሸናፊነት ያረጋገጠና ለአገራችንም የዴሞክራሲ…