የሶማሊያ ፕሬዚደንት መሃመድ ፋርማጆ ለጠ/ሚ ዐቢይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሊያ ፕሬዚደንት መሃመድ ፋርማጆ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዚደንቱ በመልዕክታቸው ‘‘ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ህዝብ ይሁንታ እንደገና በማግኘትዎ እንኳን ደስ አለዎት’’…