Fana: At a Speed of Life!

ሃገር አቀፉ ምርጫ የተቋማት ገለልተኛነት በከፊል የታየበት እንደነበር ምሁራን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የተከናወነው ሃገር አቀፍ ምርጫ የተቋማት ገለልተኛነት በከፊል የታየበት እንደነበር ምሁራን ገለጹ፡፡ ፍርድ ቤቶችን ጨምሮ ሌሎች የፍትህ ተቋማት፣ የምርጫ ቦርድ እና መሰል ለዴሞክራሲ መሰረት የሆኑ ተቋማት ቀደም…

ፕሬዚዳንት ኦማር ጊሌህ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በተካሄደው ምርጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግስት ለመመስረት የሚያስችልዎትን…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በጣት አሻራ እና የትራፊክ አደጋ ምርመራ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በጣት አሻራ እና በትራፊክ አደጋ ምርመራ ያሰለጠናቸውን 86 ባለሙያዎች አስመረቀ፡፡ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የአጫጭር ልዩ ልዩ ፖሊስ ኦፕሬሽን ስልጠና ዲፓርትመንት ሀላፊ ኢንስፔክተር እናት መንግስቱ የኢትዮጵያ…

ከ500 ሺህ ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የተገዛው የቆጣሪ መመርመሪያ መሳሪያ አገልግሎት ላይ ሊውል ነው

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከ500 ሺህ ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የገዛው ዘመናዊ የቆጣሪ መመርመሪያ መሳሪያ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የማዕከላዊ ሜትር ማኔጅመንት ሲኒየር ኤሌክትሪካል ኢንጂነር አቶ መሳይ…

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ወደ ትግራይ የላከው ሰብዓዊ እርዳታ መቐለ ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች የሚውል የመጀመሪያው ዙር የሰብዓዊ እርዳታ መቐለ መድረሱን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡ መንግስት ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች እርዳታ…

ኢትዮጵያ ምርጫውን በስኬት ስላጠናቀቀች ቻይና የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ምርጫውን በስኬት ስላጠናቀቀች ቻይና የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፋለች፡፡ ቻይና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይዋ ሊያን ዣኦ በኩል ነው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቷን ያስተላለፈችው፡፡ በመልዕክቱም፥ ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያና ሩሲያ በወታደራዊ ቴክኒክ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ በወታደራዊ ቴክኒክ ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ሁኔታ ላይ በማተኮር ለሶስት ቀናት ሲያካሂዱት የቆዩት ውይይት የተለያዩ ስምምነቶች ላይ በመድረስ ተጠናቋል። ለ11ኛ ጊዜ የተካሄደው ይህ ውይይት በ10ኛው የጋራ ውይይት…

በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የተገነባው የኮሚሽጋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የተገነባው የኮሚሽጋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ችግኝ ተክለዋል፡፡ ፅህፈት ቤቱ በቤንሻንጉል ጉምዝ አሶሳ ዞን ባስገነባው ኮሚሽጋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች በትምህርት ቤታቸውና በአካባቢያቸው…

አልማ 21 ነጥብ 47 ቢሊየን ብር ለመሠብሰብ አቅዶ እየሠራ እንደሆነ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ልማት ማኅበር ከ2012 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም ባሉት ሦስት ዓመታት 21 ነጥብ 47 ቢሊየን ብር ለመሠብሰብ አቅዶ እየሠራ እንደሆነ ገልጸዋል። ማኅበሩ እስከ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም ድረስ የሚካሔደውን የአልማ ሳምንት አስመልክቶ መግለጫ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች በእንጦጦ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች በእንጦጦ ከ 3 ሺህ በላይ ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ በጽህፈት ቤቱ የተለያዩ ክፍሎች የሚሰሩ ሰራተኞች በእንጦጦ ከ3ሺ በላይ ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከል ኢትዮጵያን…