የሀገር ውስጥ ዜና የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል ዮሐንስ ደርበው Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥቅምት አጋማሽ እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዴላሞ ኦቶሬ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም የደንበኞቹ ቁጥር 56 ነጥብ 2 ሚሊየን መድረሱን ገለጸ Meseret Demissu Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም የደንበኞቹ ቁጥር 56 ነጥብ 2 ሚሊየን መድረሱን ገለጸ። ኢትዮ ቴሌኮም የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀሙን ሪፖርት እያቀረበ ይገኛል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢራቅ በኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከል በተነሳ እሳት ከ50 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ Tibebu Kebede Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራቅ በኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከል በተነሳ እሳት ከ50 በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ አደጋው ናሲሪያ በተባለችው ከተማ በሚገኘው አል ሁሴን ሆስፒታል የደረሰ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በሆስፒታሉ የሚገኝ ኦክስጅን መፈንዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞጣ-ጃራጌዶ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 69 በመቶ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጣ-ጃራጌዶ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 69 በመቶው መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የመንገድ ፕሮጀክቱ ወደ አስፋልት ንጣፍ ስራ የተሸጋገረ ሲሆን÷ የተራራና የአፈር ቆረጣ ስራዎች የመሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 6 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎች በየቀኑ ወደ ሃገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በዚህ መሰረት በትናንትናው ዕለት 633 ሴቶችንና 248 ህጻናትን ጨምሮ በአጠቃላይ 2 ሺህ 6 ዜጎች ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሃግብር እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ባለው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በችግኝ ተከላው እየተሳተፉ ነው።…
ቴክ ለፋሲል ከነማ የስፖርት ቡድን ዲጂታል የመረጃ አስተዳደር ሊለማለት ነው Meseret Demissu Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለፋሲል ከነማ የስፖርት ክለብ ዲጂታል የመረጃ አስተዳደር ሊለማለት ነው። ዲጂታል የመረጃ አስተዳደሩ የፋሲል ከነማ የስፖርት ቡድንን መረጃ ለደጋፊዎቹና ለማህበረሰቡ ባሉበት ለማድረስ የሚያስችል ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሞሳ ፋቂ መሃማት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሊቀ መንበሩ የቦርዱ የምርጫ ውጤት ይፋ በመደረጉ ድጋፉን የገለጹ ሲሆን፥ በምርጫው የተሳተፉ አካላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የጀመረችው ፍትሀዊ ድርድር ፍጻሚ እንዲያገኝ ዝግጁ ናት – ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ Tibebu Kebede Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴውን ግድብ ድርድር ወደ አፍሪክ ህብረት እንዲመለስ የጸጥታው ምክር ቤት አባላት ላደረጉት አስተዋጽኦ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ምስጋና አቀረቡ። የምክር ቤቱ አባላት ኢትዮጵያ የጀመረችው ጉዳት የማያስከትለውን…
ስፓርት የማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ላስመረጣቸው አትሌቶች ሽኝት አደረገ Tibebu Kebede Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ለቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ላስመረጣቸው አትሌቶች ሽኝት አደረገ። በውድድሩ ላይ ኢትዮጵያን ወክለው ከሚሳተፉት አትሌቶች መካከል ፌዴራል ማረሚያ አምስት አትሌቶችን አስመርጧል። በዛሬው እለትም አትሌቶቹን…