Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ 1 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀምበር ለመትከል የሚያስችል ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"አዲስ አበባ 1 ሚሊየን ችግኝ ትተክላለች ትንከባከባለች "በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር በሁሉም ክፍለ ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛል ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ…

2 ሺህ 573 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)2 ሺህ 573 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎች በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የምርጫ ውጤትን በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የምርጫ ውጤትን በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የምርጫው ውጤትን በማስመልከት፣ እንኳን ደስ አላችሁ!…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የመራጩን  ህዝብ ትግስት በማድነቅ  ለተሳትፏቸው ከፍ ያለ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ  ነው ምርጫውን ያደረገው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ  ተናገሩ። የፀጥታ መደፍረስ፣ የኮቪድ 19፣ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ፈታኝ ቢሆንም በተሻለ መፈፀም ተችሏል…

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ወደኋላ የማይመለስ ተቋምን መመስረት ችሏል-ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ወደኋላ የማይመለስ ተቋምን መመስረት ችሏል አሉ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ። ከዚህ መካከል የሚታይ ገለልተኝነት መስራቱ ነው ብለዋል። ምርጫው እንደሀገር የተማርንበት ነው ሲሉ ወይዘሪት ብርቱካን ጨምረዋል። ግልፅነትና…

የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትም ይፋ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  ውጤትም ይፋ ሆኗል። ይህ የሚገለፀው ባገኙት ወንበር ልክ ሲሆን በዚህም መሰረት አዲስ አበባ ብልፅግና 22፣ የግል ተወዳዳሪ 1 አፋር ብልፅግና 6 አግኝቷል አማራ ብልፅግና 114፣…

የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫየክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት ፡- አዲስ አበባ 10 ክልል ብልፅግና 138  አግኝቷል። አፋር ብልፅግና 17 ምርጫ ክልሎችን ያገኘ ሲሆን÷ አርጎባ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 1 ምርጫ…

ቦርዱ እንደገና ተዋቅሮ ወደ ስራ እንዲገባ በጀት በመመደብ መንግስትና ምክር ቤቱ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል – የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ ሂደቱንና ውጤቱን በማብራራት ላይ ናቸው። ቦርዱ እንደገና ተዋቅሮ ወደ ስራ እንዲገባ በጀት በመመደብ መንግስትና ምክር ቤቱ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል  ነው ያሉት። የኮቪድ ተፅዕኖ የምርጫ ሂደቱን ማዘግየቱን…

ለመምህራን በኪራይ ተላልፎላቸው የነበረው የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት በወቅቱ ዋጋ እንዲተላለፉላቸው የከተማው ካቢኔ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመምህራን በኪራይ ተላልፎላቸው የነበረውን የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት ቀደም ሲል የነበረው ካቢኔ በወሰነው መሰረት በወቅቱ ዋጋ እንዲተላለፍላቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ወሰኗል። የአዲስ አበባ ከተማ…

በምርጫው የተወዳደሩ ግለሰቦች ልምዳቸውን እያካፈሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በምርጫው የተወዳደሩ ግለሰቦች ልምዳቸውን እያካፈሉ ነው። የግል እጩው አቶ አለሳ መንገሻ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ትምህርት የተወሰደበትና የቦርዱን ገለልተኛነት ለማረጋገጥ የተሰራበት ነው ብለዋል። ምርጫው አሳታፊ መሆኑ…