በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚደረግ እየተላላፈ ያለው መረጃ የተዛባ ነው-ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚደረግ እየተላላፈ ያለው መረጃ የተዛባ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ህገወጥ ስብሰባ ለማድረግ እንቅስቃሴ የሚደረግ ከሆነ በህግ አግባብ እርምጃ ለመውሰድ…
በጅማ ዞን በተያዘው በጀት ዓመት 945 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት በቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን በተያዘው በጀት ዓመት ከ120 በላይ የተለያዩ ፕሮጄክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት መብቃታቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል።
በ2013ዓ.ም በጅማ ዞን 20 ወረዳዎችና አንድ ከተማ አስተዳደር ታቅደው የነበሩ 123 ፕሮጄክቶች ተጠናቀው አገልግሎት…
ኢንተርናሽናል ዳኛ አቶ ጌታቸው ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረጅም አመታት ያገለገሉት አቶ ጌታቸው ተከስተ (ቀስቶ) ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
አቶ ጌታቸው ተከስተ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሰኔ 2 ቀን 2013ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።…
የገቢዎች ሚንስቴር ከተለያዩ የግል ባንኮች ጋር የኢ ፔይመንትና ኢ ታክስ ስርአት ለመዘርጋት ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚንስቴር ከተለያዩ የግል ባንኮች ጋር የኢ ፔይመንትና ኢ ታክስ ስርአት መዘርጋት የሚያስችል ስምምነት ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ተፈራርሟል ።
ጊዜዉ የሚጠይቀውን የተሻለ አገልግሎት መስጠት ያስችል ዘንድ ዘመናዊ…
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ትምህርት ቤቶችን በመገንባት ለሰሩት ስራ የምስጋና መርሃግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ትምህርት ቤቶችን በመገንባት ለሰሩት ስራ ምስጋና የሚሰጥበት መርሃ ግብር በትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው።
በመርሃ ግብሩ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፣ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የትምህርት…
በቀኝ እጃችሁ እየሰራችሁ በግራ እጃችሁ አገራችሁን ጠብቁ- ጠ/ሚ ዐቢይ
https://www.youtube.com/watch?v=GIDY-HODhsE
ኢትዮጵያና ሩሲያ በመረጃና ደህንነት ጉዳዮች የሚያደርጉትን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ በመረጃና ደህንነት ጉዳዮች እንዲሁም በሌሎች መስኮች የሚያደርጉትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል፡፡
የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር…
በትግራይ ክልል ከ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ ሸቀጥ ተሰራጭቷል – አቶ ምትኩ ካሳ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወይም 135 ሚሊየን ዶላር በላይ ግምት ያለው ምግብ ሸቀጥ መሰራጨቱን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ገለጹ።
ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሰጠው የቀጥታ…