አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ቃል መግባታቸውን አደነቁ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንቶኒዮ ጉቴሬዝም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ቃል መግባታቸውን አድንቀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶንዮ ጉቴሬዝ…