የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለሶስቱ ሃገራት የትብብር ምንጭ ነው-ጠ/ ሚ ዐቢይ አህመድ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለሶስቱ ሃገራት የትብብር ምንጭና ከዚያ በላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት የግብፅና የሱዳን ህዝቦች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ258 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ258 ነጥብ 83 ሚሊየን ብር የእርዳታ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የእርዳታ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህምድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አርቱሮ ሉዚ ተፈራርመውታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከኬንያ ጋር ያላትን ፈርጀብዙ ወዳጅነትና አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር ጠንክራ ትሰራለች -አምባሳደር መለስ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ ምክትል ፕሬዚደንት ዊሊያም ሳሞይ ሩቶ ጋር በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ አምባሳደር መለስ ኬንያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው…
ጤና በእጅ መፃፍ ማንበብን ለመማር የሚረዳ ውጤታማ ስልት እንደሆነ የጆን ሆፕኪንስ ጥናት አመላከተ Alemayehu Geremew Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ዘመናዊነትን እና ስልጣኔን ተከትሎ ኮምፒውተር በአደጉ ሀገራትና በተለያዩ ከተሞች እየተስፋፋ መምጣቱ ህፃናት ዝቅተኛ የንባብ ክህሎት እንዲኖራቸው ማድረጉን የጆን ሆፕኪንስ ጥናት አመላክቷል፡፡ በጥናቱ ፊደላትን በእጅ መጻፍ የንባብ ክህሎትን ለማዳበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ትግራይ የሚገቡና ከትግራይ የሚወጡ አውሮፕላኖች አስቀድመው ቦሌ አየር ማረፊያ ማረፍ አለባቸው ተባለ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ትግራይ፣ እንዲሁም ከትግራይ ወደ ውጭም ሆነ ወደ አገር ውስጥ አየር ማረፊያዎች የሚደረጉ ሁሉም በረራዎች አስቀድመው ቦሌ አየር ማረፊያ ማረፍይኖርባቸዋል ሲል ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ንብረት ለውጥ ከየትኛውም አገራት የበለጠ የሚጎዳው ታዳጊ ሀገሮችን ነው-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል የሚያስፈልገዉን ገንዘብ ለማሰባሰብ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ መድረኩ በባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር…
ፋና ስብስብ በዩጋንዳ የቡጎማ ደን መመናመን ያሳሰባቸው ተቆርቋሪዎች ደኑን ለመጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ Alemayehu Geremew Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጋንዳ የቡጎማን ደን መመናመን ያሳሰባቸው ተቆርቋሪዎች ደኑን ለመጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ከፈረንጆቹ ነሐሴ 2020 ጀምሮ ከዩጋንዳ ከተማ በስተሰሜን ምዕራብ በኩል 250 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የቡጎማ ደን ለስኳር አገዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፣የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በጋራ ችግኝ ተከሉ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፣ የኢፌድሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በጋራ በሆለታ ከተማ ችግኝ ተክለዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ ከ300 በላይ የሚሆኑ የሶስቱ ተቋማት ሰራተኞች የተሳተፉ ሲሆን ÷ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በአንድ ጀምበር ከ1 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀምበር ከ1 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው ፡፡ በአንድ ጀንበር ከ1 ሚሊየን በላይ የችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የተፋሰስና አረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚኖሩ ባለሃብቶች ለመከላከያ ሠራዊት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማሰባሰብ ቃል ገቡ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ ባለሀብቶችና የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ለኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ለማሰባሰብ ቃል ገብተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ከሚኖሩ ባለሀብቶችና የንግዱ…