Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀምረዋል። በዚህ መሰረትም የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ተቡን፣ የርዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ፣ የፍልስጤም መሪ መሐሙድ አባስ፣…

የአሜሪካ ባለስልጣናት ከሩሲያ ጋር ለሚደረገው ንግግር ወደ ሳዑዲ ሊያቀኑ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ የዩክሬኑን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ ጋር በሳዑዲ አረቢያ በሚደረገው ንግግር ላይ ለመሳተፍ ከብሔራዊ ደህንነት አማካሪው ማይክ ዋልትዝ ጋር እንደሚጓዙ አስታወቁ። የአሜሪካ እና ሩሲያ…

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በኦርሌን የ1 ሺህ 500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በኦርሌን የ1 ሺህ 500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር የራሷን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች አትሌቷ ውድድሩን 3 ደቂቃ ከ53 ሴኮንድ ከ92 ማይክሮ ሴኮንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ በራሷ ተይዞ የቆውን ክብረ ወሰን በ83 ማይክሮ…

ሊቨርፑል መሪነቱን የሚያጠናክር ድል አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር አንፊልድ ላይ ዎልቭስን ያስተናገደው ሊቨርፐል 2 ለ 1 በማሸነፍ ነጥቡን 60 በማድረስ መሪነቱን አጠናክሯል። ሊቨርፑል በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ባደረገው በዚህ ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ…

መዲናዋ እያስመዘገበች ያለው እድገት የሚደነቅ መሆኑን የሀገራት መሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ እያስመዘገበች ያለው ፈጣን እድገት የሚደነቅ መሆኑን ከአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ጎን ለጎን በተካሄዱ ሁነቶች የተሳተፉ የሀገራት መሪዎችና ተሳታፊዎች መናገራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

ኢትዮጵያ በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን ጉልህ ሚና እየተጫዎተች መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኡትዮጵያ በሱዳን ሰላም እንዲሰፍንና ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲሻሻል ጉልህ ሚና እየተጫወተች መሆኗን በሱዳን የጸጥታ ሁኔታ የሚመክር የአፍሪካ ከፍተኛ የምክክር መድረክ ሊቀ መንበር መሐመድ ኢብን ቻምባሽ (ዶ/ር) ገለጹ። መሐመድ ኢብን ቻምባሽ (ዶ/ር)…

ከጉባኤው ጎን ለጎን የኢትዮጵያ ቱሪዝምን የማስተዋወቅ ሥራ ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ጎን ለጎን ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ቱሪዝምን የማስተዋወቅ ሥራ ስኬታማ እንደነበር ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የማይስ ቱሪዝም ማርኬቲንግ ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ታሪኩ ጉዲሳ እንዳሉት፤ ከየካቲት 5 እስከ 9 ቀን…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔን ለማካሄድ ማቀዷን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በአፍሪካ ሕብረት ለማካሄድ ዕቅድ እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን የአፍሪካ ሀገራት የአየር…

ማዳጋስካር ከኢትዮጵያ መልካም ተሞክሮዎችን በመጋራት በትብብር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከማዳጋስካር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራሳታ ራፋራቫቪታፊካ ጋር ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና ባለብዙ ወገን…

ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ከ1 ነጥብ 16 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት በሰባት ወራት ውስጥ ከ233 ሺህ 340 ቶን በላይ የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ ከ1 ቢሊየን 16 ሚሊየን በላይ የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። ከቡና የወጪ ገበያ ብቻ…