Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ የወባ በሽታን ለማጥፋት 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የወባ በሽታን ለማጥፋት 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በየዓመቱ እንደሚያስፈልግ የላይቤሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ ገለጹ፡፡ በአፍሪካ የወባ በሽታን ታሪክ መቀየር በሚል ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን…

የኢስዋቲኒ ንጉሥ ምስዋቲ ሣልሳዊ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢስዋቲኒንጉሥ ምስዋቲ ሣልሳዊን ብሔራዊ ቤተ-መንግሥትን አስጎብኝተዋቸዋል። ንጉሥ ምስዋቲ ሣልሳዊ በዚሁ ወቅት፥ በፕሬዚዳንቱ ግብዣ ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን በመጎብኘታቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል። ቤተ-…

 ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 717 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 717 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ ተመራቂዎቹ በመደበኛና በተለያዩ መርሐ-ግብሮች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በ2ኛ ዲግሪና በ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸው…

የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሒደት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የጀመረችውን ሒደት በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም የንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከመንግስታቱ የዘላቂ ልማት መፍትሔዎች ኔትዎርክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት መፍትሔዎች ኔትዎርክ ፕሬዚዳንት ጄፍሪ ዲ ሳች (ፕ/ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የዘላቂ…

አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ በካስትሎ 10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስፔን ካስትሎ በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የወንዶች ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ አሸንፏል፡፡ አትሌት ዮሚፍ ርቀቱን 26 ደቂቃ ከ3 ሰከንድ በመግባት ነው በቀዳሚነት ማጠናቀቅ የቻለው፡፡ በውድድሩ ዮሚፍ የራሱን የ10 ኪሎ ሜትር እና የቦታውን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)  ከጋና እና ቡሩንዲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሀማ እና ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫርሴት ንዳይሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በአህገሪቱ ያሉ የልማት እድሎችንና ተግዳሮቶችን በተመለከተ ምክክር ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ዩኒዶ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ  ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…

የሰሜን ኮሪያው መሪ ሶስት የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በሀገራቸው እንዳይታዩ አገዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ቶተንሃም ሆትስፐር፣ ዎልቭስ እና ብረንትፎርድ በሀገሪቱ ቴሌቪዥን እንዳይታዩ ማገዳቸው ተገለፀ፡፡ ኪም ጆንግ ኡን ትዕዛዙን የሰጡት በሶስት ክለቦች የሚጫዎቱ የደቡብ ኮሪያ ተጫዋቾችን የሰሜን ኮሪያ ዜጎች…