Fana: At a Speed of Life!

የእሳት አደጋ መንስዔዎች …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየጊዜው የእሳት አደጋ በመኖሪያ እንዲሁም በንግድ ቤቶች ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ተከስቶ ጉዳት ሲያደርስ ይስተዋላል፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት እንኳ በአዲስ አበባና አካባቢዉ 127 አደጋዎች ያጋጠሙ ሲሆን ከአጋጠሙት አደጋዎች ውስጥ…

በትግራይ ክልል በመኸር ወቅት ከለማው ሰብል 50 በመቶው ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር ወቅት ከለማው 727 ሺህ ሄክታር መሬት ሰብል ግማሽ ያህሉ መሰብሰቡን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አበራ ከደነው እንደገለጹት÷ ወቅቱን…

በሞቃዲሾ በደረሰ የቦምብ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በደረሰ የቦምብ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ በሞቃዲሾ መንገድ ዳር የደረሰው የቦምብ ፍንዳታ የደህንነት አባላት መኪና ላይ ያነጣጠረ እንደነበር የተገለፀ ሲሆን፤ በፍንዳታው ሁለት የፀጥታ አካላት እና አንድ…

በቻይናዋ ጂያንሱ ግዛት ዋና ገዥ ሹ ኩሊን የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይናዋ ጂያንሱ ግዛት ዋና ገዥ ሹ ኩሊን የተመራ የግዛቷ ከፍተኛ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች አቀባበል…

ፎረሙ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለማስተዋወቅ በር መክፈቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኖርዌይ የቢዝነስ ፎረም ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች፣ የስካንዲኔቪያን ሀገራት ኩባንያዎች እና አልሚዎች በተገኙበት በኖርዌይ ኦስሎ ተካሂዷል። በኖርዲክ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባሳደር ምኅረተአብ ሙሉጌታ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት ነው – የብሔራዊ ባንክ ገዥ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው የሚታይ ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት መሆኑን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ፡፡ የባንኩ ገዥ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ 100 ቀናትን የተሻገረው የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ…

ፕሬዚዳንት ባይደን ትራምፕን በዋይት ሃውስ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዋይት ሃውስ ለዶናልድ ትራምፕ አቀባበል አድርገዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም ፕሬዚዳንት ባይደን “ዶናልድ ትራምፕ እንኳን ተመልሰው መጡ” በማለት የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን በመግለጽ ነው አቀባበል ያደረጉላቸው፡፡…

ላኪዎች ከነገ ጀምሮ ካመነጩት የውጭ ምንዛሪ 50 በመቶውን በመሸጥ ቀሪውን ላልተወሰነ ጊዜ በአካውንታቸው ማስቀመጥ ይችላሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ላኪዎች ያመነጩትን የውጭ ምንዛሪ 50 በመቶ ወዲያውኑ በመሸጥ ቀሪውን 50 በመቶ ላልተወሰነ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ አካውንታቸው ማስቀመጥ የሚችሉበት አሠራር ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ…

የሪፎርም ሥራዎች እንዲሳኩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥራ አመራር ቦርድ በትጋት እንዲሠራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እየተተገበሩ ያሉና በቀጣይ ሊተገበሩ በእቅድ የተያዙ የሪፎርም ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥራ አመራር ቦርድ አባላት ኃላፊነታቸውን እንዲውጡ ተጠየቀ። ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲዎች የሥራ አመራር…